Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ፈረንሳውያን ሴቶች በሁለት ሙስሊም ሴቶች ላይ “ቆሻሻ አረቦች!” እያሉ የቢለዋ እና ውሻ ጥቃት ፈጸሙባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 22, 2020

ባለፈው ዓርብ በፈረንሳይ ፓሪስ አንድ መምህር መንገድ ላይ በመሀመዳውያኑ ባሰቃቂ መልክ እንደ ዶሮ አንገቱን ተቆርጦ ተገደለ። ይህ አሳዛኝ ግድያ በአውሮፓ በተለይ በፈረንሳይ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሷል፤ ሰዎች በሙስሊሞች ላይ ያላቸው ጥላቻ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መጥቷል። መጪው ጊዜ አስከፊ ነው የሚሆነው!

ውሻ እና ቢለዋ የያዙት ፈረንሳውያኑ ሴቶች በአይፈል ማማ ሥር ተሸፋፍነው ያገኟቸውን መሀመዳውያን “ቆሻሻ አረቦች ወደመጣችሁበት ተመለሱ!” ሲሉ ይሰማሉ። የሚገርም ነው ከወንዱ ይልቅ ሴቶቹ ናቸው በየሃገሩ የተሻለ ሃሞት ያላቸው። በቀደም ዕለት አንድ የሥራ ባልደረባዬ አብሮን የሚሠራውን መሀመዳዊ ሲያየው በቁጣ እና ብስጭት በሩን ከፍቶ ሲወጣ አየሁትና ቆየት ብዬ “ምነው?” ስለው፤ “ከሙስሊሞች ጋር አብሮ መሆን አልፈልግም” አለኝ በቁጣ። አውሮፓውያን እየተቆጡ ነው፤ መልሰው እያጠቁ ነው። እስኪ ተመልከቱ በሃገራችን ያ ሁሉ አስቃቂ ተግባር እየተፈጸመ ወገን ተገቢ የሆነውን ቁጣ እንኳን ለማሳየት ፈቃደኛ አይደለም።

____________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: