________________________
Archive for October 22nd, 2020
ባቢሎን ሳውዲ አረቢያ ነደደች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 22, 2020
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ሳውዲ አረቢያ, ሳዑዲ ዓረቢያ, ቃጠሎ, እሳት, እስልምና, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፀረ-ክርስቶስ, Babylon, Fire, Sandstorm, Saudi, Wildfire | Leave a Comment »
የሙስሊሞችን የሽብር ጥቃት ተከትሎ የፈረንሳይ ከተማ ማዘጋጃ ሕንጻ የመሀመድ ካርቱንን አሳየ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 22, 2020
ባለፈው ዓርብ በፈረንሳይ ፓሪስ አንድ መምህር መንገድ ላይ በመሀመዳውያኑ ባሰቃቂ መልክ እንደ ዶሮ አንገቱን ተቆርጦ ተገደለ። ይህ አሳዛኝ ግድያ በአውሮፓ በተለይ በፈረንሳይ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሷል፤ አሁን ሁሉም “የት አባታችሁ! ምን ልትሆኑ ነው? ነፃነታችንን አትነጥቁን!” በሚል ቁጣ የመሀመድን ካርቱን በማሳየት ላይ ናቸው። እዚህ ሞንትፔሊየ ከተማ እንደሚታየው። አውሮፓውያኑ መልሰው እያጠቁ ነው!
በቪዲዮ በተጨማሪ፦
👉 ለንደን ሃይድ ፓርክ፤ ጀግናዋ ክርስቲያን መሀመዳውያኑን ስታፋጥጣቸው፤
በፈረንሳይ መምህሩን ያረደው የመሀመድ ተከታይ ሙስሊም ነው፤ ቁርአን እንዳዘዘው ነው የፈጸመው፤
ይህ የመሀመድ ካርቱን ስድብ አይደለም ጥበብ ነው፤ የመሀመድ ስሜት ተጎዳበትን? ወቸውጉድ!
የቀድሞዋ ሙስሊም የአሁኗ ክርስቲያን ቱርካዊት ነች፤ አረብኛም አትችልም ሙስሊሙ ግን በአረብኛ በመቀበጣጠር ሊያጠቃት ይሞክራል።
የምትናገረው ቋንቋ አይገባኝም፤ ግን ከእስልምና ጋር ችግር እንዳለህ አያለሁ፤ እኔም ከእስልምና ጋር ችግር አለኝ፤ ምንም እንኳን ተመሳሳይ ቋንቋ ባንናገረም ቅሉ እስልምና ትልቅ ችግር እንደሆነ ግን እያየነው ነው
አፍሪቃውያኑ ክርስቲያኖች ለአረቡ፦ ይህን መስማት ካልፈለግክ ትተኸን ሂድ
ምንም እንኳን የምትናገረው ቋንቋ ባይገባኝም ግን እስልምና አድገኛ እንደሆነ እያየነው ነው፤ ስለ መሀመድ እንዳልናገር እንኳን ሊከለክለኝ ይሻል።
አረብኛ አልናገርም!
መሀመድ ችግር ነው! እስልምና ችግር ነው!
ክርስቲያኖቹ፦
ማንን ነው የምታስፈራራው? አንፈራህም!ክርስቲያኖች ነን፤ ካልተመቸህ ከዚህ ጥፋ!
እናንተ ሙስሊሞች ስለ ኢየሱስ ብዙ መጥፎ ነገሮችን ትናገሩ የለም እንዴ?! በቀን አምስት ጊዜ “ጸሎት” ስታደርጉ ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን እየረገማችሁ አይደለም እንዴ?!
ሙስሊሞች ቁርአን እና መሀመድ ችግር እንዳለባቸው ሰለሚያውቁ ስለእነርሱ እንድናወራባቸው አይፈልጉም፤ ችግሩ ይህ ነው!
___________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሙስሊሞች, ሽብር, ኢትዮጵያ, እስልምና, የመሀመድ ካርቱን, ግድያ, ጥላቻ, ፈረንሳይ, ፓሪስ, Beheading, Ethiopia, France, Islam, Moslems, Paris, Terror | Leave a Comment »
ቤይሩትን ቶርኔዶ ጎበኛት | ልክ ቦንብ የፈነዳበት ቦታ ላይ አውሎ ንፋሱ ተሽከረከረ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 22, 2020
እንደው በአጋጣሚ?
____________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Leave a Comment »
ፈረንሳውያን ሴቶች በሁለት ሙስሊም ሴቶች ላይ “ቆሻሻ አረቦች!” እያሉ የቢለዋ እና ውሻ ጥቃት ፈጸሙባቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 22, 2020
ባለፈው ዓርብ በፈረንሳይ ፓሪስ አንድ መምህር መንገድ ላይ በመሀመዳውያኑ ባሰቃቂ መልክ እንደ ዶሮ አንገቱን ተቆርጦ ተገደለ። ይህ አሳዛኝ ግድያ በአውሮፓ በተለይ በፈረንሳይ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሷል፤ ሰዎች በሙስሊሞች ላይ ያላቸው ጥላቻ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መጥቷል። መጪው ጊዜ አስከፊ ነው የሚሆነው!
ውሻ እና ቢለዋ የያዙት ፈረንሳውያኑ ሴቶች በአይፈል ማማ ሥር ተሸፋፍነው ያገኟቸውን መሀመዳውያን “ቆሻሻ አረቦች ወደመጣችሁበት ተመለሱ!” ሲሉ ይሰማሉ። የሚገርም ነው ከወንዱ ይልቅ ሴቶቹ ናቸው በየሃገሩ የተሻለ ሃሞት ያላቸው። በቀደም ዕለት አንድ የሥራ ባልደረባዬ አብሮን የሚሠራውን መሀመዳዊ ሲያየው በቁጣ እና ብስጭት በሩን ከፍቶ ሲወጣ አየሁትና ቆየት ብዬ “ምነው?” ስለው፤ “ከሙስሊሞች ጋር አብሮ መሆን አልፈልግም” አለኝ በቁጣ። አውሮፓውያን እየተቆጡ ነው፤ መልሰው እያጠቁ ነው። እስኪ ተመልከቱ በሃገራችን ያ ሁሉ አስቃቂ ተግባር እየተፈጸመ ወገን ተገቢ የሆነውን ቁጣ እንኳን ለማሳየት ፈቃደኛ አይደለም።
____________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ሙስሊሞች, ሽብር, ኢትዮጵያ, እስልምና, ግድያ, ጥላቻ, ፈረንሳይ, ፓሪስ, Beheading, Ethiopia, Islam, Moslems, Paris, Terror | Leave a Comment »