የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኛ ኢሳ አፈቆርኪ በድንጋጤ | ምን? የምን ምርጫ?!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 21, 2020
የምርጫ ነገር ሲነሳ መርፌ እንዳየ ህፃን ደነገጠ!
ለ፳፯/27 ዓመታት ያህል ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በብረት ቡጢ በመደቆስ ላይ ያለው ኢሳያስ አፈቆርኪ ለሉሲፈራውያኑ ትልቅ ባለውለታቸው ነው፤ ለአንድ ተዋሕዶ ኤርትራውያን/ኢትዮጵያውያን ትውልድ መጥፋት ተጠያቂ ለሆነው አውሬ የኖቤል ሽልማቱን በተዘዋዋሪ ሰጥተውታል። የኖቤል ሽልማት = ለዘር ማጥፋት ፈቃድ
_________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on October 21, 2020 at 20:56 and is filed under Curiosity, Ethiopia, Infos.
Tagged: ሉሲፈራውያን, መንግስት, ምርጫ, ባሕረ ነጋሽ, ባርነት, አሜሪካ, አምባገነንነት, አረቦች, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢትዮጵያ, ኤርትራ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የዓለም ብርሃን, ድብቅ መንግስት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply