Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

በፈረንሳይ ፩ መምህር ሲገደል Vs በኢትዮጵያ ሺህ ክርስቲያኖች ሲገደሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 19, 2020

ምን ዓይነት ልዩነት እያየን ነው? የገዳዩና ጨፍጫፊው መንፈስ አንድ ዓይነት ነው። ግን፦

👉 ባለፈው ዓርብ በፈረንሳይ ፓሪስ አንድ መምህር መንገድ ላይ በመሀመዳውያኑ ባሰቃቂ መልክ እንደ ዶሮ አንገቱን ተቆርጦ ተገደለ። ይህ አሳዛኝ ግድያ በመላው ዓለም ከፍተኛ ምላሽ አግኝቷል።

👉 የፓሪሱ መምህር ልክ እንደ ተገደለ የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ማክሮን ግድያው ወደተፈጸመበት ቦታ በማምራት መግለጫ ሰጠ፣ የተገደለውን መምህር ቤተሰቦች አጽናና

👉 የፓሪሱ ግድያ በመላው ዓለም ሜዲያዎች ዘንድ እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ የሰበር ዜና አትኩሮትን አገኘ

+ እስኪ ይህን የፓሪሱን ፩ ግድያ በሃገራችን ላለፉት ሦስት ዓመታት ከተፈጸመው እና በታሪካችን ተወዳዳሪ ከሌለው አስከፊ ሁኔታ ጋር እናነጻጽረው፦

👉 በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ባሰቃቂ መልክ ሲገደሉ፤ መቶ የሚሆኑ ዓብያተ ክርስቲያናት ሲቃጠሉ፣ በሚሊየን የሚቆጠሩ ዜጎች ሲፈናቀሉ የአሸባሪው ቄሮ አገዛዝ መሪ ግራኝ አብዮት አህመድ እንኳን ቤተሰቦችን፣ ቤተ ክርስቲያንን እና ም ዕመናኗን ለማጽናናት ለአንዴም እንኳን ሃዘኑን ለመግለጽ ዝግኙ አልነበረም/አይደለም። ይህ በየትኛዋም የዓለማችን ሃገር ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም! ግን አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ምን ያህል በሕዝብ ላይ ንቀት ያለው እርኩስ፣ ጨካኝ እና አላጋኝ የሆነ አውሬ እንደሆነ እያየን ነው?! 

👉 እንኳን የዓለም አቀፉ ሜዲያዎች “የራሳችንም” ሜዲያዎች ስለክርስቲያን ኢትዮጵያ ሰቆቃና ስቃይ መናገርና መዘገብ አይሹም። ትናንትና በኮልፌ(ካራ)“ስልጤ ሰፈር” በመስቀለ ሰላም ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ላይ መሀመዳውያኑ እና “ፖሊሶቻቸው” የፈጸሙትን ጽንፈኛ ተግባር አንድም ሜዲያ አለመዘገቡ አንዱ ምሳሌ ነው።

👉 በተዋሕዷውያን ላይ ይህ ሁሉ ያላባራ ጭፍጨፋ ሲካሄድ ኢትዮጵያውያን አንዴም እንኳን ለተቃውሞ ሰልፍ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ሲወጡ አልታዩም። ጨፍጫፊዎቹን በዋነኝነት ያደፋፈራቸው ይህ ነው!

__________________________

Leave a comment