የሰባት ቀን ጸሎት እና ምሕላ በአክሱም ጽዮን፤ ጥቅምት ፪ሺ፲፫ ዓ.ም
እያየን ነው?
👉 የምን ኮሮና!
👉 የምን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል!
👉 የምን “ተራራቁ! ፭ሺ ሰው ብቻ!”
👉 ትናንትና አውሬው አሁን ኤርትራ በተሰኘው ቦታ የሚገኙትን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ከአኩስም ጽዮን በመነጠልና ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያንን እርስበርስ በማባላት ለጨረቃው አምላክ አሳነባሪዎችና ጊንጦች አሳልፎ ሰጣቸው።
👉 ዛሬ ደግሞ በመሀል አገር የሚገኙትን አማርኛ እና ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያንን እርስበርስ በማባላት ከአክሱም ጽዮን ለመነጠልና ለዋቄዮ-አላህ ዘንዶዎችና አዞዎች አሳልፎ ለመስጠት ተግቶ በመስራት ላይ ይገኛል።
ሁለቱን ድመቶች ያባሏቸውን ተንኮለኛ ቁራዎች እናስታውሳለን?
_____________________________