ሳውዲ አረቢያ በቱርክ ዕቃዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች | እሰይ እንዲህ እርስበርስ አባላቸው!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 16, 2020
የሳውዲው ልዑል፤ “እምብዬው! የቱርክ ቡና አልጠጣም” እስኪል ድረስ
በሳውዲ አረቢያ እና ቱርክ መካከል ሁኔታዎች ተካርረዋል። አቅሟን ሳታውቅ እንደ አበደ ውሻ በየሃገሩ ጣልቃ የምትገባዋ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ወታደሮቿን ወደ ሊቢያ፣ ሶሪያ፣ ኢራቅ፣ አዘርበጃን፣ ሱዳን እና ሶማሊያ ብቻ ሳይሆን ወደ ሳውዲ ተፎካካሪ ወደ ካታርም ሳይቀር በመላክ ላይ ትገኛለች። ዋሃቢያዎቹ ሳውዲ እና ካታር ተቃቅረዋል፣ ሱኒ ቱርክ እና ሺያ ኢራን ደግሞ በፀረ–ሳውዲ አጀንዳቸው ተባባሪዎች ሆነዋል… ለማንኛውም ለእኛ ሁሉም ታሪካዊ ጠላቶቻችን ናቸው፤ ሁሉም ለሲዖል እሳት የተዘጋጁ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው፤ ስለዚህ እርስበርስ እንዲህ ተባልተው ከአካባቢያችን ቢጠረጉልን አንዱ ትልቁ ችግራችን ተወገደለን ማለት ነው።
በሌላ በኩል በሳውዲ ባርባሪያ፤ የአውሎ ንፋሱ፣ ጎርፉ እና መብረቁ መዓት ቀጥሏል።
____________________________
This entry was posted on October 16, 2020 at 20:56 and is filed under Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos. Tagged: Antichrist, መካከለኛው ምስራቅ, ማዕቀብ, ሳውዲ አረቢያ, ባቢሎን, ቱርክ, የክርስቶስ ተቃዋሚ, ግጭት, ጎርፍ, ፀረ-ኢትዮጵያ, Embargo, Feud, Flood, Saudi Arabia, Storm, Turkey. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed. You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply