Archive for October 16th, 2020
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 16, 2020
ይህን ያሉት አሜሪካዊው የክርስቲያን ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ(CBN)ፕሬዝዳንት እና ዋና ስራ አስፈፃሚ
የቴሌቪዥን ጣቢያው ፕሬዚደንት የሚከተለውን ብለዋል፦
ቱርክ በብዙ የውጭ ሃገራት ግጭቶች ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሳተፈች ነው። የቱርኩ መሪ ኤርዶጋን የኦቶማንን ግዛት እንደገና ማቋቋም ይፈልጋል። ከመቶ ዓመታት በፊት ሙስሊም ቱርኮች ሚሊየን አርሜኒያውያንን በመጨፍጨፍ ከምድራችን ሊያጠፏቸው አቅደው ነበር።
ይህ ግጭት “የክልል ውዝግብ” ነው የሚሏችሁን ሰዎች አትስሟቸው፤ የተባለው ቦታ ነዋሪዎች በሙስሊሞች የተከበቡት አርሜኒያን ክርስቲያኖች ናቸው።
ስለዚህ እንደ ሃይማኖታዊ ግጭት ሊመለከቱት ይገባል። በድጋሚ፤ እያንዳንዱ ክርስቲያን ዛሬ በአርሜኒያ ውስጥ ስለሚሆነው ነገር መጨነቅ አለበት።
አዎ! ይህ “ግጭት” ለክርስቲያኖች ሁሉ በጣም አሳሳቢ መሆን አለበት። በተለይ ለኢትዮጵያ ክርስቲያኖች!
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Antichrist, Armenian Genocide, መሀመዳውያን, አርሜኒያ, አዘርባጃን, ኢትዮጵያ, ኤርዶጋኔን, ኤርዶጋን, ኦርቶዶክስ, ኦሮሞዎች, የክርስቶስ ተቃዋሚ፣ቱርክ, የዘር ማጥፋት, ጀነሳይድ, ግጭት, ጦርነት, ጭፍጨፋ, Christian Massacre, Ottoman Turkey | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 16, 2020
[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፬፥፳፰]
“ከእናንተ ግንብ ሊሠራ የሚወድ ለመደምደሚያ የሚበቃ ያለው እንደ ሆነ አስቀድሞ ተቀምጦ ከሳራውን የማይቈጥር ማን ነው?”
በገንዘብ እጥረት ሳቢያ የተተዉ ቪላዎች በቱርክ የቅንጦት ባዶ ከተማ – ቪላ ቤቶቹን ለመገንባት ብቻ ሁለት መቶ ሚሊየን ዶላር አውጥተዋል።
በዚህ ለባለሀብቶች የተሠራው መንደር ብቻ ሳይሆን በመላው ቱርክ በተለይ በኮኒስታንቲኖፕል/ኢስታምቡል ለፉክክር እስኪመስል ድረስ ያለገደብ ሲገነቡ የነበሩ ብዙ ቤቶችና ፎቆች ሳያልቁ ቆመዋል፤ ገንዘብ የለምና፤ ዱሮም ቱርክ ግብዞቹ ምዕራባውያን እና በዘይት ገንዘብ ያበዱት አረቦች በሚለግሷት ገንዘብ ነበር የምትንቀሳቀሰው። ዛሬ ግን ጎብኚዎቹም ደጓሚዎችም በመራቃቸው ከፍተኛ የምጣኔ ሀብት ቀውስ እና የገንዘብ ችግር ላይ ትገኛለች።
👉 ቱርክ የጸረ-ክርስቶስ አገር
+ የክርስቶስ ጠላት
+ የክርስቲያኖች ጠላት
+ ጋዜጠኞችን በማሰር በዓለም 1ኛ
+ ከኤዶማውያኑ የምዕራቡ ዓለም ባንኮች
በተገኘ ስጦታ እና ገንዘብ ብድር የምትኖር
👉 ቱርኮች፦
+ ስነምግባር የጎደላቸው
+ ታማኝ ያልሆኑ ከሃዲዎች
+ ዝቅተኛ ዝሙተኛሞች
+ በጣም አስቀያሚዎች
+ ሴቶቻቸው ጢም የሚያበቅሉ
+ ቀጣፊዎችና ተሳዳቢዎች
+ ለዓለም ምንም በጎ ነገር ያላበረከቱ
+ ጦረኛ ባህሪ ያላቸው ገዳዮች
__________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: Antichrist, መካከለኛው ምስራቅ, ማዕቀብ, ባቢሎን, ባዶ ቤቶች, ቪላዎች, ቱርክ, አረቦች, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የገንዘብ ችግር, ፀረ-ኢትዮጵያ, Embargo, Feud, Saudi Arabia, Turkey | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 16, 2020
የሳውዲው ልዑል፤ “እምብዬው! የቱርክ ቡና አልጠጣም” እስኪል ድረስ
በሳውዲ አረቢያ እና ቱርክ መካከል ሁኔታዎች ተካርረዋል። አቅሟን ሳታውቅ እንደ አበደ ውሻ በየሃገሩ ጣልቃ የምትገባዋ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ወታደሮቿን ወደ ሊቢያ፣ ሶሪያ፣ ኢራቅ፣ አዘርበጃን፣ ሱዳን እና ሶማሊያ ብቻ ሳይሆን ወደ ሳውዲ ተፎካካሪ ወደ ካታርም ሳይቀር በመላክ ላይ ትገኛለች። ዋሃቢያዎቹ ሳውዲ እና ካታር ተቃቅረዋል፣ ሱኒ ቱርክ እና ሺያ ኢራን ደግሞ በፀረ–ሳውዲ አጀንዳቸው ተባባሪዎች ሆነዋል… ለማንኛውም ለእኛ ሁሉም ታሪካዊ ጠላቶቻችን ናቸው፤ ሁሉም ለሲዖል እሳት የተዘጋጁ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው፤ ስለዚህ እርስበርስ እንዲህ ተባልተው ከአካባቢያችን ቢጠረጉልን አንዱ ትልቁ ችግራችን ተወገደለን ማለት ነው።
በሌላ በኩል በሳውዲ ባርባሪያ፤ የአውሎ ንፋሱ፣ ጎርፉ እና መብረቁ መዓት ቀጥሏል።
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: Antichrist, መካከለኛው ምስራቅ, ማዕቀብ, ሳውዲ አረቢያ, ባቢሎን, ቱርክ, የክርስቶስ ተቃዋሚ, ግጭት, ጎርፍ, ፀረ-ኢትዮጵያ, Embargo, Feud, Flood, Saudi Arabia, Storm, Turkey | Leave a Comment »