ግድየልም፤ አውሬው በእሳት መጠረጊያው ተቃርቧል፤ ምናለ በሉኝ!
___________________________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 14, 2020
ግድየልም፤ አውሬው በእሳት መጠረጊያው ተቃርቧል፤ ምናለ በሉኝ!
___________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መስቀል, ቄሮ አገዛዝ, ተዋሕዶ, አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ, አቡዬ, አብይ አህመድ, አቦ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ, ዝቋላ, ጋላ, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፖሊሶች, Ethiopian Orthodox Tewahedo, Meskal | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 14, 2020
ዘመነ እሳት
በሕንዷ የመሀመዳውያን ብቻ ከተማ በ አህመድ ኣባድ አንድ የኬሚካል ፋብሪካ በእሳት ጋየ።
👉 Ahmed + bad + እብድ
👉 ከሁለት ወራት በፊት ይህን አቅርቤ ነበር፦
ጂኒው ግራኝ አህመድ | በአህመድአባድ ከተማ COIVD ሆስፒታል ቃጠሎ ፰ ሰዎች ተገደሉ
ጉጅራት በሚባለው የሕንድ ግዛትና መሀመዳውያኑ “የብቻችን ናት” ብለው በሚኖሩባት አህመድአባድ ከተማ ውስጥ አስደንጋጭ በሆነ ሁኔታ በ COIVD ሆስፒታል ውስጥ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ተነሳ፡፡ በዚህም አደጋ ስምንት ሰዎች ሲገደሉ ወደ 40 የሚጠጉ ሰዎች ደግሞ ለሕክምና ወደ ሌላ የህክምና ሳይንስ እና ምርምር ተቋም ተወስደዋል፡፡ የእሳቱ መንስኤ አጭር የኤሌክትሪክ ዑደት ሊሆን እንደሚችል እየተጠረጠረ ይገኛል፡፡
________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: Ahmedabad, ህንድ, ቃጠሎ, አህመድ, አህመድኣባድ, እሳት, ጉጀራት, ግራኝ አህመድ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 14, 2020
በዚህ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቴሌቬዥን ባቀረበው ድንቅ ሪፖርት የተካተቱት ጽሑፎች፦
“የሚያሳዝነውና ለማመን የሚያስቸግረው ነገር ደግሞ፤ ይህ ሁሉ ጭፍጨፋ የሚካሄደው ከአፍሪቃ በጣም ክርስቲያናዊት ሃገር በሆነችው በኢትዮጵያ መሆኑ ነው።”
እነዚህ ቃላት ብዙ ነገር ይነጉርናል!
+++የኢትዮጵያ መስቀል+++
👉 ኦሮሚያ በተባለው የኢትዮጵያ ክልል አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፣ ተዘርፈዋል፣ ብዙ ካህናትና ምእመናን ተገድለዋል።
👉 ፪ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን በገዛ አገራቸው ስደተኞች ለመሆን ተገድደዋል።
👉 በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ መንግስታዊ የሆነ ስደት እና በደል እየተካሄደ ነው።
👉 ይህ መንግስታዊ ስደት በጣም ጭካኔ የተሞላበትና ብዙ ደም የፈሰሰበትም ነው።
👉 መሀመዳውያኑ ማህተብና መስቀል ያደረጉ ክርስቲያኖችን እያሳደዱ በድንጋይ ወግረው፣ በሜንጫና በጠርሙስ ሳይቀር አርደው ይገድሏቸዋል።
👉 የዚህም ስደት ተቀዳሚ ዓላማ ክርስቲያኑ መስቀሉን እንዳያደርግ፣ ማንነቱን እንዲቀይርና አካባቢውን ለቅቆ እንዲሄድ ለማስገደድ ነው።
👉 ጋሎቹ ክርስቲያኖችን በእንደዚህ ዓይነት ሜንጫ ያሳድዳሉ፤ ይህ ሁሉ ጉድ ህልም አይደለም፡ እውነታ እንጅ።
👉 በኦሮሚያ የሚካሄደው ጭካኔ የምታዩት ነው፤ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች በሜንጫ፣ በካራ፣ በዱላና በጥይት ተቀጥቅጠው ተገድለዋል።
👉 የሚያሳዝነውና ለማመን የሚያስቸግረው ነገር ደግሞ፤ ይህ ሁሉ ጭፍጨፋ የሚካሄደው ከአፍሪቃ በጣም ክርስቲያናዊት ሃገር በሆነችው በኢትዮጵያ መሆኑ ነው።
👉 በኢትዮጵያ ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች ለዘመናት በአንፃራዊ ሰላም ኖረዋል፤ ዛሬ ግን ሁሉም ነገር
ተቀይሯል፤ ሙስሊሞቹ ስለ እምነታቸው በግልጽ ማወቅ ሲችሉ ክርስቲያኖችን ማሳደድ ጀምረዋል።
👉 የእስልምና መሪዎች ከመንግስትና ፖሊስ ጋር በመናበብና በማበር ክርስቲያኖችን እያጠቁ ነው፤ ገዳዮችን እየደበቁ ነው፤ ስለ ግድያውና ስደቱ መረጃ እንዳይወጣም አፍነውታል።
👉 መንግስት ክርስቲያኖችን አይረዳም፤ አይጠብቅም፤ እስካሁን በብዙ ሺህ ክርስቲያኖች ተገድለዋል፤
በጣም ብዙዎች ቆስለዋል፣ ተሰድደዋል።
👉 የኦሮሞ ጽንፈኞቹ ዓላማቸው የገደሉትን ገድለው የተረፉትንም አካለ–ስንኩል ማድረግና ማኮላሸት ነው።
👉 የሚገርመው፤ ዋና ዋናዎቹ ዓለም አቀፋዊ የመገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ስለሚካሄደው ጭፍጨፋ አንድም ቃል ለመተንፈስ አለመቻላቸው/አለመፈለጋቸው ነው።
👉 ጭፍጨፋው የቀጠለው ሜዲያዎቹ ፀጥ በማለታቸው ነው፤ ይህ ሁኔታ መቀየር አለበት፤ እኛ መናገር አለብን!
👉 የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን መስበር ማለት፤ ሃገሪቷን ማፈራረስ በአካባቢው ያሉትን ሃገራትንም ማተረማመስ ማለት ነው።
👉 በኢትዮጵያ ተዋሕዷውያን ከ ፷/60 በመቶ በላይ መሆናቸው አገዛዙን አላስደሰተውም።
👉 በጎንደር አካባቢ ያሉ ክርስቲያኖች ከሩሲያ እና ከመላው ኦርቶዶክሱ ዓለም ዕርዳት ማግኘት ይሻሉ።
👉 ስለ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች በማስታወሳችን ብቻ ተዋሕዷውያን ምስጋናቸውን እየገለጡልን ነው።
👉 ኢትዮጵያ ክርስቲያን የሆነችው በአንደኛው ክፍለ ዘመን ሐዋርያው ፊሊጶስ የኢትዮጵያን ጃንደረባ ካጠመቀበት ዘመን አንስቶ ነው።
👉 ዛሬ በኢትዮጵያ አብዛኛዎቹ የዓለማችን ጽኑ ክርስቲያኖች የሚኖሩባት ሃገር ናት፤ ተዋሕዷውያን ከ፷፭/65 ሚሊየን በላይ እንደሆኑ ይገመታል።
👉 እንደ እኔ ግንዛቤ ከሆነ ኢትዮጵያውያን በግለሰብ ደረጃ ከክርስቶስ ጋር ጽኑ ግኑኝነት ያላቸው ክርስቲያኖች ሆነው ይታያሉ፤ ይህ በእኛ ሃገር በሩሲያ እንኳን አይታይም።
👉 በክብረ በዓላቱ ወቅት፤ በተለይ ደግሞ በጸሎትና ሥርዓተ ቅዳሴ ወቅት ከእግዚአብሔር ጋር ምን ያህል ጥልቅ ግኑኝነት እንዳላቸው ለምታዘብ በቅቻለሁ።
👉 የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ሓላፊ ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ፓትሪያርክ
ከብፁዕ ወቅዱስ ኪሪል ጋር በሩሲያ አብረው ተምረዋል።
👉 ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሩሲያ።
👉 የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለብዙ ዘመናት ለውጩ ዓለም ዝግ ሆና በመቆየቷ ሌሎች የጠፋባቸውን
በጣም ክቡርና ውድ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ለመጠበቅ ችላለች።
👉 ለኢትዮጵያውያን ክርስቶስ ሕይወት ነው፤ ለክርስቶስ ባላቸው እምነት ሕይወታቸውን ለመስጠት ዝግጁዎች ናቸው።
👉 እስከ ቅርብ ጊዜ በኮሙኒዝም ሥርዓት ሲበደሉ፣ ሲሰደዱና ሲሰቃዩ የነበሩት ሩሲያውያን ዛሬ በኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ የደረሰውን ህመም በቀላሉ መረዳት ይችላሉ።
__________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሙስሊሞች, ስደት, ተዋሕዶ, አሕዛብ, አብይ አህመድ, አንድነት, ኢትዮጵያ, ኦሮሚያ, ክርስቲያኖች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ጂሃድ, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጥላቻ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, Christian Genocide, Ethiopian Orthodox, Persecution, Russian Orthodox, Solidarity, Tewahedo Faith | Leave a Comment »