ሕዝባችን እየነቃ ነው | ግራኝ ኖቤል ሲቀበል አገራችንን ለሉሲፈራውያኑ ሸጧት ቤሆንስ? | አዳምጧቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2020
አምና አሸባሪውን ግራኝን በጥይትና በሜንጫ በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ ጀነሳይድ ያካሂድ ዘንድ የኖቤል ሰላም ሽልማት ሸለሙት። በቀጣዩ ሴራቸው ደግሞ ሉሲፈራውያኑ ድርቅን፣ ረሃብንና በሽታን አቅደውልናል።
የዘንድሮው ሽልማት ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ፐሮግራም (WFP) ተሰጥቷል። ስለዚህ አምና በአሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ በኩል የተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ደማችንን አፈሰሱብን፣ አሁን ደግሞ የተረፍነውን በተባበሩት መንግሥታት በኩል በደረቁ በረሃብ ሊጨፈጨፉን ነው። ይህ ሽልማት በረሃብ የመጨፍጨፊያ ቀብድ እንደሆነ ተደርጎ መወሰድ ይኖርበታል።
____________________________
Leave a Reply