በቱርክ ኢስታምቡልና ኢዝሚር ዛሬም በአስከፊ ማዕበል ተመቱ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2020
የዛሬው ማዕበል ክፉኛ ያናወጣት ቀድሞ ቁስጥንጥንያ ዛሬ ደግሞ ኢስትምቡል በመባል የምትታወቀዋ አንጋፋ ከተማ ናት። ይህች የግሪኮችና አርመኖች ከተማ ስሟን ያገኘችው „εἰς τὴν πόλιν“ „is tim boli (n)„ ከሚለው የግሪክኛ ቃል ነው። “ከተማው” ወይም “በከተማው” ማለት ነው፤ ለቁስጥንጥንያ። የኦርቶዶክስ ጠላት የሆኑት ቱርኮች ግሪክ ኦርቶዶክሶችን የጎዱ ስለመሰላቸው ነበር ቁስጥንጥንያን ኢስታንቡል ብለው የሰየሙት። ልከ በአገራችንም ከሃዲዎቹ የዋቄዮ አላህ ልጆች ኦርቶድክስ ኢትዮጵያን ያሸነፉ መስሎ ስለታያቸው አዲስ አበባን “ፊንፊኔ” ብለው ለመጥራት ይታገላሉ፤ ግን እነዚህ ውዳቂዎች ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን አላወቁም ነበር።
በቁስጥንጥንያ/ኢስታምቡል የሚገኘው ታሪካዊ የሀጊያ ሶፊያ ቤተክርስቲያን ወደ ቀደመ ክብሩ መመለስ በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ኦርቶዶክስ ምእመናን ታላቅ ደስታ የሚሆን ነበር። ነገር ግን እርኩሷ ቱርክ ይህን ታሪካዊ የቤተክርስቲያን ሕንፃ በትዕቢት ወደ መስጊድነት ለወጠችው፣ ባለፈው ሳምንት በጭካኔ ታሪካዊውን የአርሜኒያን መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን በአውሮፕላን ደበደበችው፤ ስለዚህ አሁን አስከፊው ማዕበል “ቀላል” ነው፤ ቱርክ ገና በእሳት እና መሬት መንቀጥቀጥ ትናወጣለች።
[፪ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፫፥፩]
“ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።”
____________________________
Leave a Reply