Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October 13th, 2020

ሕገ-ወጡ ‘መንግስት’ ቤተ ክርስቲያንን ግብር እንድትከፍል በማዘዙ ት/ቤቶች እየተዘጉ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2020

ከመሀመዳውያኑ አገራት በቀር ቤተ ክርስቲያን ግብር የምትከፍልበት አገር በዓለም ላይ የለም!ወገኖች፤ ይህ እኮ በሙስሊም አገራት እስላም ባልሆኑት ላይ የሚጣል አፓርታይዲያዊ/ አድሏዊ የባርነት ግብር መሆኑ ነው፤ “ጂዝያ” ይሉታል። ገበሮነቱ የ፪ሺህ ዓመት ታሪክ ባላት ቤተክርስቲያን ላይ ጀምሯል ማለት ነው። ከዚህ የከፋ ምን ውርደት አለ?! 

እንግዲህ እያየን እና እየሰማን ነው፤ ግራኝ አህመድ እና የቄሮ ፋሺስት አገዛዙ በኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ ጦርነቱን ከሁሉም አቅጣጫ በማጧጣፍ ላይ ይገኛል። ይህን ሁሉ ጉድ ፋሺስት ኢጣሊያ እንኳን አልፈጸመችውም ነበር!

አባቶች እባካችሁ እንደ ዘመነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ፣ እንደ ዘመነ አድዋ ሕዝበ ክርስቲያኑን ቆፍጠን ላለ ተቃውሞ አነሳሱት! የተቃውሞ ሰልፍ ያለምንም ቅድመ-ዝግጅት ጥሩ፤ አስር ሚሊየን ክርስቲያን ወደ አራት ኪሎና ዙሪያው ይወጣል፣ ባካችሁ ይህን ሀገ-ወጥ ፋሺስታዊ አገዛዝ እንደ መንግስትነት ከመቀበል ተቆጠቡ፤ በጥብቅ ገስጹት! አውግዙት!”ከስልጣን ውረድ!” በሉት፤ ከዚህ በላይ ምን ትጠብቃላችሁ?

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በቱርክ ኢስታምቡልና ኢዝሚር ዛሬም በአስከፊ ማዕበል ተመቱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2020

የዛሬው ማዕበል ክፉኛ ያናወጣት ቀድሞ ቁስጥንጥንያ ዛሬ ደግሞ ኢስትምቡል በመባል የምትታወቀዋ አንጋፋ ከተማ ናት። ይህች የግሪኮችና አርመኖች ከተማ ስሟን ያገኘችው „εἰς τὴν πόλιν“ „is tim boli (n)„ ከሚለው የግሪክኛ ቃል ነው። “ከተማው” ወይም “በከተማው” ማለት ነው፤ ለቁስጥንጥንያ። የኦርቶዶክስ ጠላት የሆኑት ቱርኮች ግሪክ ኦርቶዶክሶችን የጎዱ ስለመሰላቸው ነበር ቁስጥንጥንያን ኢስታንቡል ብለው የሰየሙት። ልከ በአገራችንም ከሃዲዎቹ የዋቄዮ አላህ ልጆች ኦርቶድክስ ኢትዮጵያን ያሸነፉ መስሎ ስለታያቸው አዲስ አበባን “ፊንፊኔ” ብለው ለመጥራት ይታገላሉ፤ ግን እነዚህ ውዳቂዎች ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን አላወቁም ነበር።

በቁስጥንጥንያ/ኢስታምቡል የሚገኘው ታሪካዊ የሀጊያ ሶፊያ ቤተክርስቲያን ወደ ቀደመ ክብሩ መመለስ በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ኦርቶዶክስ ምእመናን ታላቅ ደስታ የሚሆን ነበር። ነገር ግን እርኩሷ ቱርክ ይህን ታሪካዊ የቤተክርስቲያን ሕንፃ በትዕቢት ወደ መስጊድነት ለወጠችው፣ ባለፈው ሳምንት በጭካኔ ታሪካዊውን የአርሜኒያን መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን በአውሮፕላን ደበደበችው፤ ስለዚህ አሁን አስከፊው ማዕበል “ቀላል” ነው፤ ቱርክ ገና በእሳት እና መሬት መንቀጥቀጥ ትናወጣለች።

[፪ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፫፥፩]

ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሕዝባችን እየነቃ ነው | ግራኝ ኖቤል ሲቀበል አገራችንን ለሉሲፈራውያኑ ሸጧት ቤሆንስ? | አዳምጧቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2020

አምና አሸባሪውን ግራኝን በጥይትና በሜንጫ በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ ጀነሳይድ ያካሂድ ዘንድ የኖቤል ሰላም ሽልማት ሸለሙት። በቀጣዩ ሴራቸው ደግሞ ሉሲፈራውያኑ ድርቅን፣ ረሃብንና በሽታን አቅደውልናል።

የዘንድሮው ሽልማት ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ፐሮግራም (WFP) ተሰጥቷል። ስለዚህ አምና በአሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ በኩል የተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ደማችንን አፈሰሱብን፣ አሁን ደግሞ የተረፍነውን በተባበሩት መንግሥታት በኩል በደረቁ በረሃብ ሊጨፈጨፉን ነው። ይህ ሽልማት በረሃብ የመጨፍጨፊያ ቀብድ እንደሆነ ተደርጎ መወሰድ ይኖርበታል።

____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኖቤል ሰላም ሽልማት የጀነሳይድ ቀብድ ነው | ዘንድሮ ደግሞ በረሃብ ሊቀጡን ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2020

የተቋማቱን አርማዎች ልብ ብለን እንመልከታቸው!

👉 ድርቅ፣ ረሃብና በሽታ

እስካሁን በጥይትና በሜንጫ አስጨፍጭፈውናል፤ በቀጣዩ ደግሞ ድርቅ፣ ረሃብና በሽታ ታቅደውልናል።

የዘንድሮው ሽልማት ደግሞ ተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ፐሮግራም (WFP) ተሰጥቷል። ስለዚህ ይህ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን በረሃብ የመጨፍጨፊያ ቀብድ እንደሆነ ተደርጎ መወሰድ ይኖርበታል።

የዘንድሮውን የሰላም ኖቤል ሽልማት ለማን እንደሚሰጡት ለማየትና ለመስማት በጉጉት ነበር የጠበቅኩት፤ የጠበቅኩትም ተከስቷል። የ2020 የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ሉሲፈራዊው ተቋም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ፐሮግራም ነው። በቀጣዩ ቪዲዮ እንደምንሰማው ኢትዮጵያውያኑ ትኩረት የሰጡት ለ2019 የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ለሉሲፈራውያኑ ወኪል አብዮት አህመድ አሊ እንጅ ካለፈው ሽልማት ጋር የተያያዘውና በመጪዎቹ ወራት በኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ዲያብሎሳዊ አጀንዳ ይዞ የመጣውን የዘንድሮውን ሽልማት አይደለም። የወገናችን መዘናጋትና መንፈሳው ዓይን መዘጋት አሳሳቢ ነው።

በቀጣዩ ቪዲዮ እንደምንሰማው ብዙዎቹ ወገኖቻችን ለሉሲፈራውያኑ ወኪል ለአብዮት አህመድ የተሰጠው ሽልማት ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን በጥይት የመጨፍጨፊያ ቀብድ እንደሆነ በትክክል አውስተዋል።

የዘንድሮው ሽልማት ደግሞ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ፐሮግራም መሰጠቱ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን በረሃብ የመጨፍጨፊያ ቀብድ እንደሆነ ተደርጎ መወሰድ ይኖርበታል። ግራኝ አብይ አህመድ መንገዱን ከፍቶላቸዋል፤ ለድርቅና ረሃብ የሚያበቁትን ቅድመ ሁኔታዎች ሁሉ አዘጋጅቶላቸዋል፤ የህዳሲውን ግድብ መሙላት በሐምሌ ወር እንጀምራለን(ዝናብ ብቻ እንደሚሞላው ስለሚያውቅ)በሚል የማታለያ ዘዴ የአንበጣውን እንቁላል ከአየር ላይ ባዘጋጁት ቦታ ላይ በመዝራት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የአንበጣ መንጋ እንዲዘምት ተደርጓል፤ የቀረው አማራና ትግሬ በተባሉት ኢትዮጵያውያን መካከል የእርስበርስ ግጭት መቀስቀስ ብቻ ነው፤ አውሬው አብዮት ከኢሳያስ ጋር ሽርጉድ የሚለውም ለዚሁ ዲያብሎሳዊ ተግባር ነው። በደርግ ጊዜ ተደርጎ የነበረውን ዛሬም መድገም ነው አላማቸው፤ ያኔም ኦሮሞው አባቱ መንግስቱ ኃይለማርያም በቤተ አምሃራና ትግራይ ረሃብ እንዲቀሰቀስ ያደረገው ጎን ለጎን ኢትዮጵያውያኑ አረቦች ካዘጋጁት የኢሳያስ አፈወርቅ ሠራዊት ጋር ጦርነት እንዲያካሂዱ መንገዱን ከከፈተ በኋላ ነበር።

የዚህ ሁሉ አሳዛኝ ድራማ ዓላማ፤ የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ነው፤ በተለይ በጥንታውያኑ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነቱ ከሁሉም አቅጣጫ ነው የሚካሄደው

የተባበሩት መንግስታት አጀንዳ 2030 እንደ ግራኝ አብዮት በመሳሰሉት በአሻንጉሊት ጌቶች እየተገፋ እንደሆነ እያየነው ነው። ፺/90% የሚሆነውን የዓለም ህዝብ ለመግደል እና በሕይወት የተረፉትንም በባርነት ለማስያዝ በታቀደው እቅድ ኢትዮጵያ ቀዳሚና ቁልፍ የመተወኛ መድረክ ሆናለች። ሕዝቡ በጎሳና ሃይማኖት ተከፋፈሎና አንዱ ሃይማኖት ወይም ጎሳ የበላይነቱን ይዞ በሌሎች እምነቶች ወይም ጎሳዎች ላይ አድሎ፣ ሰቆቃና ጀነሳይድ የሚፈጸምባት ብቸኛዋ የዓለማችን ሃገር ኢትዮጵያ መሆኗን የአጀንዳውን ምንነት በደንብ ይጠቁመናል፤ ጉዳዩን አስመልክቶ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ የሚያሳየው ዝምታም ብዙ ነገሮችን ይነግረናል።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ፐሮግራም (WFP) የተሰኘው ይህ ተቋም ጨካኝና ወንጀለኛ ተቋም እንደሆነ ይነገርለታል። ለምሳሌ በመላው ዓለም በረሃብ ተጠቂ ለሆኑ ሕዝቦች ሰበሰብኩ የሚለውን ገንዘብ እና ምግብ ለተጠቂዎች በአግባቡ እንደማያደርስ ብዙ ምሳሌዎች ይጠቁማሉ፤ ለምሳሌ በሶማሊያ ረሃብ ወቅት ተቋሙ የሰበሰባቸውን እህሎች የአልሸባብ ጂሃዳውያን ተቀብለው በውድ ገንዘብ ይሸጡት ነበር። በኢትዮጵያም የታቀደው ይህ ነው፤ “ኢትዮጵያ ተራበች እህል እንላክ” ይሉና እህሉን ለቄሮ ፋሺስቶችና ጂሃዳውያን

አሳልፈው ይሰጣሉ፤ በዚህ መልክ የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ አጀንዳቸውን ያሳካሉ

👉 የዚህ የተባበሩት መንግስታት ተቋም ዋና መሥሪያ ቤት የሚገኘው ከ FAO ጋር በሮም ጣልያን ነው፤ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰው የአክሱም ሐውልት ከተቋሙ ዋና መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት ነበር ተተክሎ ሲታይ የነበረው(በምክኒያት ነው!)

+ July 18, 2001 – ረቡዕ, ሐምሌ 11 / 1993 .

👉 የአክሱምን ሐውልት ለማስመለስ ኢትዮጵያ ጩኸቷን አሰማች፤ በኋላም ላይ በሮማው የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት(FAO) ዋና መሥሪያ ቤት በሆነው ህንፃ ረሃብን የተመለከተ ስብሰባ ላይ ተግኘትው የነበሩት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ኢጣሊያ ሐውልቱን ለኢትዮጵያ በፍጥነት እንድትመልስ ጥሪ አቀረቡ።

+ ሮማ 27 May 2002 – ሰኞ, ግንቦት 19 / 1994 .ም ፥ የቅዱስ ገብርኤል ዕለት

👉 የአክሱም ሐውልት በመብረቅ ተመታ።

+ July 19, 2002 – ዓርብ, ሐምሌ 12 1994 ዓ.ም

______________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: