Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October 12th, 2020

ዘመነ እሳት | በአፍሪካ ረጅሙ ተራራ ኪሊማንጃሮ ላይ ምስጢራዊ እሳት ተቀጣጠለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2020

👉 አሥሩ በጣም ረጃጅሞቹ የአፍሪቃ ተራሮች (ሁሉም በምስራቅ አፍሪቃ)


ስምአገርከፍታ (ሜትር)
፩ኛ.ኪሊማንጃሮ (ኪቦ)ታንዛኒያ5895
፪ኛ.ኬንያ ተራራ (ባቲያን)ኪንያ5199
፫ኛ.ኬንያ ተራራ (ኔሊዮን)ኬንያ5188
፬ኛ.ኪሊማንጃሮ (ማዌንዚ)ታንዛኒያ5148
፭ኛ.ርዌንዞሪ (ንጃሌማ)ኡጋንዳ5109
፮ኛ.ኬንያ ተራራ (ሌናና)ኪንያ4985
፯ኛ.ርዌንዞሪ (ንጃሌማ/ሳቮያ)ኡጋንዳ4977
፰ኛ.ርዌንዞሪ (ዱዎኒ)ኡጋንዳ4890
፱ኛ.ርዌንዞሪ (ክያንጃ)ኡጋንዳ4844
፲ኛ.ርዌንዞሪ (ኤሚን)ኡጋንዳ4798
፲፬ኛ.ራስ ዳሸንኢትዮጵያ4550

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጀግናዋ እህታችን በዚህ ሩጫዋ ግራኝን + ወያኔን + ኮሮናን ድል አደረገቻቸው | ይህ ትልቅ ምልክት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2020

በስፔና ቫሌንሲያ ከተማ የሴቶችን የ፭ ሺህ ሜትር ክብረወሰንን ባስደናቂ መልክ የሰበረችው አትሌት ለተሰንበት ግደይ በኢትዮጵያ ላይ አሳዛኝ ድራማ በመስራት ላይ ላሉት የብልጽግና እና ህውሀት የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኞች አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀዩን ካርድ አሳይታቸዋለች። በዚህ ድንቅ ሩጫዋ ኮሮና የተባለው ጋኔን እነ አብዮት አህመድ አሊ በአውሮፕላን እና በሻንጣ ወደ ሃገራችን ካላስገቡት በቀር ኢትዮጵያውያኑን እንደማይዛቸውም ነው በግልጽ ያሳየችን። እስኪ ይታየን የመላው ዓለም ነዋሪዎች የኦክስጅን እጥረት በሚፈጥረው የኮሮና ቫይረስ እየተሰቃየ ባጭሩ ሲቀጠፍ እህታችን የረጅም ርቀት የዓለም ክብረወሰን ሰበረች። እግዚአብሔር ከአውሬዎቹ ይጠብቅሽ!

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በኮርያ የጋየው ባለ33/ ፴፫ ፎቅ ሕንጻ የሉሲፈራውያኑን ‘ደመራ’ ያሳየናል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2020

በቪዲዮው፦

👉 Albert Pike 33° Freemason

አልበርት ፓይክ 33/ ፴፫ ዲግሪ ነፃ ግንበኛ “ሦስት የዓለም ጦርነቶችን” “የተነበየ” ፋሺስታዊ የዓለማችን ተፅእኖ ፈጣሪ

(የሉሲፈራውያኑ ወኪል አብዮት አህመድ የሰውየው ተከታይ ነው)

👉 ከጥቂት ቀናት በፊት አሜሪካውያን አመጸኞች በዋሽንግተን ዲሲ

የሚገኘውን ብቸኛውን የአልበርት ፓይክን ኃውልት አፈራርሰው በእሳት አጋዩት

👉 በዙም ሳይቆይ ነፃ ግንበኞቹ በሚቆጣጠሯት ደቡብ ኮርያ፤ በኡልሳን ከተማ አንድ 33/ ፴፫ ፎቆች ያሉት ሕንፃ በእሳት እንዲጋይ ተደረገ

+++ ስለ ’33/ ፴፫’ አንዳንድ አስገራሚ ክስተቶች፤

👉 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰቀልና ሲነሳ 33/ ፴፫ ዓመቱ ነበር

👉 እግዚአብሔር (ኤሎሂም) የሚለው መለኮታዊ ስም በዘፍጥረት የመጀመሪያ ምዕራፎች በፍጥረት ታሪክ ውስጥ 33/ ፴፫ ጊዜ ይገኛል

👉 አሜን የሚለው ቃል በቀላል የእንግሊዝኛ ገማጥያ ውስጥ 33/ ፴፫ እሴት አለው (a = 1) + (m = 13) + (e = 5) + (n = 14) = 33

👉 የሰው አከርካሪ የተሠራው ከ 33/ ፴፫ ግለሰባዊ አጥንቶች ወይም ከአከርካሪ አጥንት ነው

👉 በሳይንሱ ሊቅ በአይዛክ ኒውተን በታቀደው የሙቀት መጠን መሠረት ውሃ በ 33/ ፴፫ ድግሪ ይፈላል

👉 የተለዩ ሦስት ማዕዘን ቁጥሮች ድምር ያልሆነ ትልቁ ቁጥር 33/ ፴፫ ነው

👉 በኢትዮጵያ ሃገራችን ዛሬ ስልጣኑን የተቆጣጠሩት 33 ከፍተኛደረጃ ሉሲፈራውያን ኢሉሚናቲ ነፃ ግንበኞች/ ፍሪሜሶንስ (ዔሳው/ ኤዶማውያን) እና ከእነርሱ ጋር በ’33/ ፴፫መንፈስ የተዛመዱት መሀመዳውያኑ እስማኤላውያን ናቸው።

👉 ሉሲፈር ሰይጣን ሁልጊዜ መኮረጅ/መቅዳት/መገልበጥ ይወዳል። ለዛሬው “ግራር” ዛፍን በምሳሌነት እንውሰደዋለን

👉 33 ከፍተኛደረጃ ሉሲፈርያን ኢሉሚናቲ ነፃ ግንበኛ/ ፍሪሜሶን

👉 የግራር ዛፍ የነፃ ግንበኝነት/ ፍሪሜሶናዊነት እና እስልምና ምልክት ነው

👉 የእስልምና ሰላት/ጸሎት ዶቃዎች በአጠቃላይ ከ 99 የአላህ ባህሪዎች ጋር በሚዛመዱ በአጠቃላይ በ 99 ዶቃዎች በ 3 ስብስቦች በ 33 ተስተካክለዋል

የመሀመድ ሦስት የሴት አማልክት

ከእስልምና መምጣት በፊት ዐረቦች ብዙ ወንድና ሴት አማልክትን ያመልኩ ነበር፡፡ እያንዳንዱ ጎሳም የራሱ “አምላክ” ነበረው፡፡ በዛን ዘመን “አላህ” የሚታወቀው የጨረቃ አምላክ ተብሎ የነበረ ሲሆን፣ ሕዝቡን ከአላህ ጋር የሚያማልዱ ናቸው ተብለው ይታመኑ የነበሩ ሦስት ልጆች ነበሩት፡፡ እነዚህ የጨረቃው አምላክ አላህ-ከፀሐይዋ አምላክ ጋር ተጋብቶ ያስገኛቸው ልጆች በአንድነትም “የአላህ (ሴት) ልጆች” የተባሉ ሦስት አማልክት ስምም፦

👉 አልላት

👉 አልኡዛ

👉 አልመናት

ነበር፡፡

ብዙም የማይታወቅ ነገር ቢኖር የግራር ዛፍ ወይም የግራር ዛፎች ስብስብ ከሦስቱ የአረብ ሙስሊሞች አምላክት መካከል የሆነችው የአልኡዛ /Al-Uzza(አላህ)ምልክት መሆኑ ነው። እንደ ሉሲፈራውያኑ መሀመዳውያነ ከሆነ የልደት ፣ ሞት ፣ ጋብቻ ፣ ጦርነት ፣ ወረራ ፣ የዞዲያክ ፣ የወቅቶች ለውጥ ፣ የሰማይ አካላት አካሄድ እና ቪኑስ ፕላኔት እንደ ንጋት ኮከብ ገዥ አልኡዛአምላክ ናት። አረንጓዴው ቅዱስቀለምዋ በእስልምና እንደ ተወዳጅ ቀለም ተድርጎ ተወስዷል፡፡ ለምሳሌ ፣ ሙስሊሞች የሚሰግዱለትና በመካ በሚገኘው በካባ(“ኪዩብ”)ውስጥ ያለው ጥቁር ድንጋይ (ሜቲዎሪት)የአልኡዛ ቅዱስድንጋይ ነው፡፡ አልዑዛ የደም መስዋእትነትን ፣ የሰውና የእንስሳት መስዋእትነትን መቀበል ትወዳለች። በጥንታውያኑ ግብጻውያንም ዘንድ እንደ አምላክ የምትታየው አይሲስ(ISIS )የባቢሎን ንግሥት “ሳሚራሚስ” እና የእስልምና “አልኡዛ አንድ ናቸው። እንግዲህ የጌታችንን እና ቅድስት እናቱን ማንነት ለመንጠቅና ለመጻረር፤ አልኡዛ/አይሲስ/ሳሚራሚስ የክርስቶስ ተቃዋሚውን ለመውለድ የበቃች ድንግል ሆና ትታያለች።

ላይ እንደጠቆምኩት ግራር አልኡዛ/አይሲስ/ሳሚራሚስ ቅዱስዛፍዋ ነው ፡፡ የሀሰተኛው ነብይ የመሀመድ ባልደረቦች የታማኝነት ቃል የገቡት ከግራር ዛፍ በታች ሆነው ነበር። (“ባኢት አልሬድዋን” ወይም “የመልካም ደስታ ቃልኪዳን” በመባል የሚታወቀው) የሁዳይቢያን ስምምነት ከመፈረሙ ከአንድ ቀን በፊት የተደረገና ለዲያብሎሳዊው እስልምና በመላው አረቢያ የፖለቲካ ድል ያስገኘ ስምምነት ነው፡፡

ሉሲፈርያኑ ኢሉሚናቲ ነፃ ግንበኛ/ ፍሪሜሶን አልበርት ፓይክም “ሞራል እና ዶግማ” በሚለው መጽሐፉ(ሉሲፈራዊው አብዮት አህመድ “እርካብና መንበርን” የኮረጀው ከዚህ ነው) “ግራር ከፍሬሜሶንሪ ዋና ምልክቶች አንዱ እንደሆነ ጠቅሶታል። (አልበርት ፓይክ እራሱ ብዙዎቹን ጽሑፎቹን የኮረጀው ከአይሁድ ፈረንሳዊው አስማተኛ ከኤሊፋስ ሌዊ መጻሕፍት ነው)፡፡ የግራር ቅርንጫፎች አንዳንድ ጊዜ በሉሲፈራውያኑ ሜሶናዊ የቀብር ሥነ ሥርዓቶች ላይ በመቃብር ወይም በሬሳ ላይ ይቀመጣሉ፡፡ ሉሲፈራውያኑ ከመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ነገር እየኮረጁ ሲጠቀሙ ይታያሉ። በብሉይ ኪዳን ግራር ለማደሪያ ድንኳን እና ለቃል ኪዳኑ ታቦት ግንባታ ጥቅም ላይ እንደዋለ ይናገራል፡፡[ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፳፭፥፱፡፲]

አንዳንድ ነፃ ግንበኞች/ፍሪሜሰኖች እንዲሁ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ያደረገውን የእሾህ አክሊል ከግራር እሾህ እንደተሰራ እንዲህም መስቀሉ ከግራር እንጨት ተሠርቶ እንደ ነበር በማውሳት “ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ “ዝነኛ ፍሪሜሶን/ነፃ ግንበኛ” ነው‘ “ኬኛ” ለማለት ይደፍራሉ፡፡ ለክ ሉሲፈራውያኑ መሀመዳውያን ወንድሞቻቸው “ኢሳ ሙስሊም ነበር” እንደሚሉት ማለት ነው። ቆሻሾች! “፴፫ / 33” ቁጥርን እኮ ያለምክኒያት አልመረጡትም።

እያየን ነው፤ የአውሬው የጥንት ጠላታችን ዲያብሎሰ መሰረቱ አንድ ነው፤ መጠሪያ ስሙን፣ መልኩንና አካሄዱን እየቀያየረ ይመጣል እንጅ ማንነቱ/ምንነቱ፣ ዓላማውና ተግባሩ ሁሌም አንድ ነው። ከፀሓይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም!

_________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: