Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October 10th, 2020

ቱርክ የአርሜኒያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን በደበደበች ማግስት በእሳት ጋየች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 10, 2020

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፰፥፮፡፯]

ሰባቱንም መለከት የያዙ ሰባቱ መላእክት ሊነፉ ተዘጋጁ። ፊተኛውም መልአክ ነፋ፤

ደምም የተቀላቀለበት በረዶና እሳት ሆነ፥ ወደ ምድርም ተጣለ፤ የምድርም ሲሶው

ተቃጠለ የዛፎችም ሲሶው ተቃጠለ የለመለመም ሣር ሁሉ ተቃጠለ።

👉 መስከረም ፳፰/28 አማኑኤል፣ ቆስጠንጢኖስ

በመድኃኔ ዓለም ማግስት በናጎርኖ-ካራብክ የሚገኘው ድንቅ የአርሜኒያ መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ቦምብ ተደበደበ። እያየን ነው መሀመዳውያኑ ለክርስቲያኖች ምን ያህል ጥላቻ እንዳላቸው?! ቱርክ እና አዘርበጃን በቆስጠንጦኖስ ዕለት ይህን አረመኔ ተግባር መፈጸማቸው ያለምክኒያት አይደለም።

የቱርኩ መሪ ኤርዶጋኔን “ኢየሩሳሌም ኬኛ” ማለት ጀምሯል፤ ታዲያ እኛም ቆስጥንጥንያ/ኢስታንቡል የኛ ማለት መጀመር አለብን። አንድ የሆነ ጊዜ በእዚህች ከተማ ስዘዋወርና ወደ ባሕሩ ስመለከት የትየኝ ነገር የከተማዋ አስፋልት እንደ ባሕር ሞገድ በመሬት መንቀጥቀጥ ሲናወጥ ነው፤ ልክ እንደ አሜሪካዋ ሳን ፍራንሲስኮ። ዛሬ ቱርክ የተሰኝችው ሃገር ልክ በሃገራችንም “ኦሮሚያ” እንደተባለው ክልል ለባለቤቶቻቸው ለአርሜናውያን፣ ለግሪኮችና ለኢትዮጵያውን ባፋጣኝ ካልተመለሱ በመሬት መንቀጥቀጥ፣ በጎርፍ እና ከሰማይ በሚወርድ እሳት ድራሽ አባታቸው ይጠፋል።

👉 መስከረም ፳፱ /29 በቅድስት አርሴማ ዕለትና ቤተክርስቲያኑን ባጠቃች በአማኑኤልና ቆስጠንጢኖስ ማግስት የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ከዳር እስከ ዳር በእሳት መጋየቷ ምን እንደሚጠብቃት በግልጽ ያሳየናል። የቅድስት ሶፍያ ቤተክርስቲያን መስጊድ በማድረጓ ገና ብዙ ቅጣት ይመጣባታል፤ የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው፤ በተለይ በዚህ ዘመን ፍርዱም አይዘገይም፤ ዓይናችን እያየ!በተለይ በሃገራችን ያን ሁሉ አሰቃቂ ተግባር በፈጸሙት ጋሎች ላይ ወደ ገሃነም እሳት ከመወርወራቸው በፊት ምን ዓይነት ቅጣት እንደሚመጣባቸው ለመገመት አያዳግትም።

[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፲፩፥፴፫]

የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም።

__________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: