Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

‘ጴንጤ’ ሐበሻዋ ለሙስሊሞች ጥብቅና ቆማ ጀግናውን ክርስቲያን ስታጠቃው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 5, 2020

ኦርቶዶክስ የነበረችዋ እህታችን ክርስቲያኑን “ቦብ”ን ለምንድን ነው ሙስሊሞችን መሀመድ ባጠፋው ጥፋት ዛሬ የምትኮንናቸው?” ብላ በመውንጀልና የሙስሊሞች ጠበቃ በመሆን የሙስሊሞችን ድጋፍ አገኘች፤ “ይህ ነው አልነጃሽ በአቢሲኒያ ሲከተለው የነበረው ትክክለኛው ክርስትና” በማለት ሙስሊሞቹ ተደሰቱ፣ አደነቋት፣ አቀፏት ሳሟት።

እንግዲህ ክርስቲያኑን ቦብን ታጠቃው ዘንድ ጂኒው ልኳት ነው። ቦብን ሙስሊሞቹ አልቻሉትም፤ ከእርሱ ጋር መከራከሩን እንደ ጦር ይፈሩታል። አሁን ግን ሊጠቀሙባት የሚሿትን ግብዟን ሀበሻ ስላገኟት ፈነጠዙ።

ብዙ ጊዜ ለእስልምና ጥብቅና የሚቆሙ እስላም ያልሆኑ ሰዎች የእስልምናው ጋኔን ሰለባዎች ናቸው። በዘመናችን እንደርሷ “ክርስቲያን” ነን የሚሉ፤ ነገር ግን የክርስትናንም ሆነ የእስልምናን አስተምህሮዎች አጠንቀቀው የማያውቁ ብዙ ግብዞች/ ድካሞች አሉ። ከሙስሊም ጋር አብሮ ከመኖር የተነሳ ብዙ “ክርስቲያን ነን” የሚሉ ወገኖች እየደከሙና እየተዳከሙ መጥተዋል። እባቦቹ ሙስሊሞች ይህን በደንብ ስለሚያውቁት የእነርሱ ደጋፊዎች ሆነው ይቀርባሉ፤ ቀስበቀስ መንፈሳቸው ደክሞና እምነታቸው መንምኖ ሙስሊም የመሆን ዕድል አላቸውና ይወዷቸዋል፤ አይነጠሏቸውም፤ “Useful Idiots/ ጠቃሚ ደደቦች” ሊያደርጓቸው ይሻሉና። አንድ ክርስቲያን በሙስሊሞች ዘንድ የሚወደደ ከሆነ ጠፍቷል/ወድቋል ማለት ነው። አንድን ሰው የምትወደው ከሆነ መስማት የማይፈልገውን ነገር ንገረው” እንዲሉ ለሙስሊሞች ሃቅ ሃቁን የሚነግራቸው ክርስቲያን ነው ትክክለኛው ክርስቲያን፣ ትክክለኛው ክርስቲያን በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ መሀመዳውያን መጠላት አለበት። የዚህች እህታችን ባህሪ ይህን ነው ቁልጭ አድርጎ የሚያሳየን። የክርስቶስን አስተምህሮ በመቃረን እንደ እርሷ ተወዳጅ ለመሆን የሚሞክሩ፤ የተመረጡት ሳይቀሩ፤ በጣም ብዙ ሰዎች አሉ።

ትክክለኛው የንጉሥ አርማህ ዘመን ክርስቲያን ግን እንደ ጀግናው ቦብ ዓይነቱ ለብ ያልሆነና ለእመነቱ የቆመ ጀግና ሰው ነው።

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፳፪]

በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል

_________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: