Archive for October 5th, 2020
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 5, 2020
ኦርቶዶክስ የነበረችዋ እህታችን ክርስቲያኑን “ቦብ”ን ለምንድን ነው ሙስሊሞችን መሀመድ ባጠፋው ጥፋት ዛሬ የምትኮንናቸው?” ብላ በመውንጀልና የሙስሊሞች ጠበቃ በመሆን የሙስሊሞችን ድጋፍ አገኘች፤ “ይህ ነው አል–ነጃሽ በአቢሲኒያ ሲከተለው የነበረው ትክክለኛው ክርስትና” በማለት ሙስሊሞቹ ተደሰቱ፣ አደነቋት፣ አቀፏት ሳሟት።
እንግዲህ ክርስቲያኑን ቦብን ታጠቃው ዘንድ ጂኒው ልኳት ነው። ቦብን ሙስሊሞቹ አልቻሉትም፤ ከእርሱ ጋር መከራከሩን እንደ ጦር ይፈሩታል። አሁን ግን ሊጠቀሙባት የሚሿትን ግብዟን ሀበሻ ስላገኟት ፈነጠዙ።
ብዙ ጊዜ ለእስልምና ጥብቅና የሚቆሙ እስላም ያልሆኑ ሰዎች የእስልምናው ጋኔን ሰለባዎች ናቸው። በዘመናችን እንደርሷ “ክርስቲያን” ነን የሚሉ፤ ነገር ግን የክርስትናንም ሆነ የእስልምናን አስተምህሮዎች አጠንቀቀው የማያውቁ ብዙ ግብዞች/ ድካሞች አሉ። ከሙስሊም ጋር አብሮ ከመኖር የተነሳ ብዙ “ክርስቲያን ነን” የሚሉ ወገኖች እየደከሙና እየተዳከሙ መጥተዋል። እባቦቹ ሙስሊሞች ይህን በደንብ ስለሚያውቁት የእነርሱ ደጋፊዎች ሆነው ይቀርባሉ፤ ቀስበቀስ መንፈሳቸው ደክሞና እምነታቸው መንምኖ ሙስሊም የመሆን ዕድል አላቸውና ይወዷቸዋል፤ አይነጠሏቸውም፤ “Useful Idiots/ ጠቃሚ ደደቦች” ሊያደርጓቸው ይሻሉና። አንድ ክርስቲያን በሙስሊሞች ዘንድ የሚወደደ ከሆነ ጠፍቷል/ወድቋል ማለት ነው። አንድን ሰው የምትወደው ከሆነ መስማት የማይፈልገውን ነገር ንገረው” እንዲሉ ለሙስሊሞች ሃቅ ሃቁን የሚነግራቸው ክርስቲያን ነው ትክክለኛው ክርስቲያን፣ ትክክለኛው ክርስቲያን በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ መሀመዳውያን መጠላት አለበት። የዚህች እህታችን ባህሪ ይህን ነው ቁልጭ አድርጎ የሚያሳየን። የክርስቶስን አስተምህሮ በመቃረን እንደ እርሷ ተወዳጅ ለመሆን የሚሞክሩ፤ የተመረጡት ሳይቀሩ፤ በጣም ብዙ ሰዎች አሉ።
ትክክለኛው የንጉሥ አርማህ ዘመን ክርስቲያን ግን እንደ ጀግናው ቦብ ዓይነቱ ለብ ያልሆነና ለእመነቱ የቆመ ጀግና ሰው ነው።
[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፳፪]
“በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል”
_________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ሀበሻ, ሃይድ ፓርክ, ለንደን, መሀመድ, መናፈሻ, ሙስሊሞች, ቦብ, እስልምና, ክርስቲያኖች, ክርስትና, ጥብቅና, Christians, Hyde Park, Islam, London, Speakers Corner | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 5, 2020
👉 “አንድ” መሆን ካለብን ከክርስቲያን ወገኖቻችን ጋር ብቻ ነው!
👉 ጥንታውያኑ የክርስቲያን ሃገራት አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ በቅድስት አርሴማ ተሳስረዋል፤ መጭው መስከረም ፳፱/29 ቀን ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በሰማዕትነት ያረፈችበት ዕለት ነው።
ከሚበደሉት፣ ከሚሰቃዩትና ለሰማዕትነት ከሚበቁት ክርስቲያን ወገኖቻችን ጋር አንድነትንና ፍቅርን የማሳየቱን ባሕል እናዳበር፤ እኛ ኢትዮጵያውያን በዚህ በኩል በጣም ደካሞች ነን! እስኪ “አርሜኒያ” ብላችሁ ጉግል ላይ ይተይቡ፤ በብዛት የሚወጡት ለአዘርበጃን እና ቱርክ ድጋፋቸውን የሚያሳዩ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን፣ ፓኪስታናውያን፣ አረቦች ወዘተ መጣጠፎችና ቪዲዮዎች ናቸው። ጠላት ምንም ሳይኖረውና እውነትንም ሳይዝ 24/7 ለዲያብሎስ ቅስቀሳ ሲያደርግና ለአጋሩ ድጋፍ ሲሰጥ ይታያል።
አውሬዋ የግራኝ ሞግዚት ቱርክ በአርሜኒያውያን ክርስቲያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ላይ ከመቶ ዓመታት በፊት የጀመረችውን ጀነሳይድ ለመቀጠል ተነስታለች። አርሜኒያ ስትነካ ኢትዮጵያም ትነካለች፣ በጥንታዊው የአርሜኒያ ክርስቲያን ሕዝብ የሚሰነዘረው ጥቃት በጥንታውያኑ ኢትዮጵያውያንም ላይ እየተሰነዘረ ነው። በመላው ዓለም በክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ በተለይ በሙስሊሙ ዓለም ለዘመናት እየተካሄደ ያለውን ጭፍጨፋ ከሃያ ሰላሳ ዓመታት በፊት አስቀድመን ብናወግዝና አንጋፋ የድጋፍና ተቃውሞ ሰልፎችን በየከተማው ብናካሂድ ኖሮ እርግጠኛ ነኝ አሁን ሕዝብ ክርስቲያኑ የተኛበት አልጋ ላይ ባላንቀላፋ ነበር፤ ወገኖቻችንም ዛሬ ለምናየው ግፍና ሰቆቃ ባልተጋለጡ ነበር።
👉 እምነትን በሥራ መዳንን በሕይወት መግለጥ ያስፈልጋል።
__________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Antichrist, Armenian Genocide, መሀመዳውያን, ቅድስት አርሴማ, ቱርክ, አርሜኒያ, አርሜኒያ ጀነሳይድ, አዘርባጃን, ኢትዮጵያ, ኦርቶዶክስ ክርስትና, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የክርስቶስ ጠላቶች, የዘር ማጥፋት, ግድያ, ጥላቻ, ጦርነት, ጭፍጨፋ, Christian Massacre, Ottoman Turkey, Solidarity | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 5, 2020
👉 መዲና
መብረቅ መንደሩን አጋየው
(ዋ! አዲስ አበባን “መዲናችን” አትበሉ! መዲና የብዙ ንጹሐን ደም የፈሰሰባትና ከተሰውት አይሁዶች የተነጠቀች ከተማ ናት። ሀሰተኛው ነብይ መሀመድ ብቻ በአንድ ቀን ብቻ ስምንት መቶ አይሁዶችን በእጁ ያረዳቸው በዚህች እርኩስ ከተማ ነው።
👉 መካ
ጥቁሩ ድንጋይ (ካባ) የጣዖት ማዕከል ነው፤ እርሱም በቅርቡ ወይ ከሰማይ የመብረቅ እሳት፣ አሊያ ደግሞ በኑክሌር ፈንጅ ይጋያል
__________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መብረቅ, መካ, መዲና, ሳውዲ አረቢያ, ሳዑዲ ዓረቢያ, በረዶ, አሸዋ, እስልምና, ዝናብ, ጎርፍ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፀረ-ክርስቶስ, Flood, Jeddah, Lightning, Mecca, Medina, Sandstorm, Saudi | Leave a Comment »