___________________________
Archive for October 4th, 2020
መካ፣ መዲና እና ጂዳ ዛሬ | ጎርፍ + በረዶ + መብረቅ + የአሸዋ አውሎ ነፋስ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 4, 2020
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: መብረቅ, መካ, መዲና, ሳውዲ አረቢያ, ሳዑዲ ዓረቢያ, በረዶ, አሸዋ, እስልምና, ዝናብ, ጎርፍ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፀረ-ክርስቶስ, Flood, Jeddah, Lightning, Mecca, Medina, Sandstorm, Saudi | Leave a Comment »
ሳውዲ ይህን አይታው አታውቅም | በረዶ፣ ጎርፍ፣ መብረቅ፣ የኢትዮጵያ ቅርጽ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 4, 2020
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
ሳውዲ አረቢያ በትናንትናው የቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት ፥ ኢትዮጵያ ስታነጥስ ሳውዲ ጉንፋን ይይዛታል!
ላለፉት ቀናትና ሳምንታት በበረሃማው ሳውዲ አረቢያ ከዚህ በፊት ተከስቶ የማያውቅ ዝናብ፣ በረዶ፣ ጎርፍ፣ መብረቅ፣ የአሸዋ አውሎ ነፋስና እሳት እየተፈራረቁባት ነው። በቀጣዩ ኢትዮጵያን ጨምሮ ባካባቢው ያሉትን ሃገራት ሁሉ ለመውረር የተዘጋጀ የአንበጣ መንጋ በመፈልፈል ላይ ይገኛል።
ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት በሀገራችን ላይ የታዘዙ አምስት መቅሰፍቶች አሉ ብለውን ነበር፡፡
እነሱም፡-
1. መብረቅ፣
2. ቸነፈር፣
3. ረሃብ፣
4. ወረርሽኝ፣
5. የእሳት ቃጠሎ ናቸው፡፡
ትናንትና እና ከትናንትና ወዲያ በሳውዲ የታዩት፦
👉 የኢትዮጵያ ቅርጽ በመብረቁና ዛፉ ላይ
👉 ከኢትዮጵያ የተላኩ በጎች በመብረቅ ተመተው ተገደሉ
👉 በሳውዲ የእስር ሲዖል ኢትዮጵያውያን ተገደሉ
ሰባት ዓመት በአንድ እግራቸው ቆመው ለሀገር፥ ለቤተክርስቲያን፥ ለምዕመናን እና ለዓለም ሁሉ የጸለዩት የቅዱሱ አባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት ረዲኤትና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን።
_____________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: መብረቅ, ሳውዲ አረቢያ, ሳዑዲ ዓረቢያ, በረዶ, በጎች, አሸዋ, አንበጣ, እሳት, እስልምና, ዝናብ, ጎርፍ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፀረ-ክርስቶስ, Fire, Flood, Locust, Sandstorm, Saudi | Leave a Comment »