Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 1, 2020
የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በሙስሊም አዘርበጃን በኩል በክርስቲያን እህት አገር አርሜኒያ ላይ ጦርነት አወጀች። ፓኪስታንም ከአዘርቤጃን ጎን እንደምትሰለፍ በይፋ አሳውቃለች።
👉 ቱርክ ሶሪያውያን ጂሃዳውያንን መልምላ ወደ ጦር ግንባር በመላክ የእሳት እራት እያደረገቻቸው ነው። ከእሳት ያመለጡት ቅጥረኞቹ ሶሪያውያን ጂሃዲስቶች “እንዲህ ዓይነት ጦርነት አይተን አናውቅም፤ ቱርክ አታለለችን “እግሬ አውጭኝ”!” በማለት ላይ ናቸው። የት አባታቸው! ሶስት ሚሊየን ክርስቲያን አርመናውያን በዙሪያቸው ካሉ መቶ ሚሊየን መሀመዳውያን ጋር ገጥመዋል፤ እግዚአብሔር ከጎናቸው ስለሆነ በመስቀሉ እርዳታ ሁሉንም በእሳት እንደሚያጋዩአቸው እርግጠኛ ነኝ።
👉 Syrian Jihadists Are Terrified Of Fighting With The Armenians. One Jihadist Says: “The Fighting Isn’t Like Anything I Have Seen. It’s Like A Movie.”
_________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Antichrist, Armenian Genocide, መሀመዳውያን, ቱርክ, አርሜኒያ, አርሜኒያ ጀነሳይድ, አዘርባጃን, ኦርቶዶክስ ክርስትና, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የክርስቶስ ጠላቶች, የዘር ማጥፋት, ግድያ, ጦርነት, Christian Massacre, Ottoman Turkey | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 1, 2020
ነገር ግን ዲያብሎስ ድካሙ ከንቱ ሆኖ ቀረ ፥ ፀሐይን መስወር አይቻልም፤ ፀሐይን ማጥለቅም ማውጣትም የሚቻለው እግዚአብሔርን ብቻ ነው ፥ ስለዚህ ፀሐይን መሰወር እንደማይቻለው ሁሉ፤ ዓለምን ያበራው፣ ጨለማውን ዓለም ያስወገደ እውነተኛው ፀሐይ የተባለ መስቀል ተቆፍሮ ተቀብሮ አልቀረም፤ መስቀል ወጥቷል፣ የምንበላውን የምንጠጣውን አስገኘትቶልናል።
ግሩም ነው፤ ይህ ትምህርት የተሰጠው ዓምና ልክ በዛሬው ዕለት መስከረም ፳፩ / ፪ሺ፲፪ ዓ.ም በ እመቤታችን ክብረ በዓል ወቅት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም / ፭ኪሎ አዲስ አበባ ፥ ዓ.ም ነበር።
የሚገርም ነው! ልክ ከዓመት በኋላ በኦሮሚያ ሲዖል ውዳቂዎቹ የዋቄዮ-አላህ ልጆች መስቀሉን ጉድጓድ ቆፍረን እንቀብረዋለን ብለው ዛቱ።
__________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ቅድስት ማርያም ገዳም, ተራራ, አንባሰል, አዲስ አበባ, እመ ብርሃን, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ድንግል ማርያም, ግማደ መስቀል, ግሸን ማርያም, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »