ዘመነ ለቅሶ፤ ዘመነ ሃዘን ቢሆንም፤ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን አደረሳችሁ!
______________________________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 27, 2020
ዘመነ ለቅሶ፤ ዘመነ ሃዘን ቢሆንም፤ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን አደረሳችሁ!
______________________________
Posted in Ethiopia, Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2020
👉 መስቀል ጠላት የራቀበት ነው ፤ ጠላት ማንና ምን እንደሆነ እያየነው ነው
መስቀል የቀደመው እባብ የዲያቢሎስ ራስ የተቀጠቀጠበት እኛም ድል መንሳትን በግልጥ ያየንበት እጸ መድኃኒት ነው:: “በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው። እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል። አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ (በመስቀል) እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው።” (ቆላ፣ ፪:፲፬) እንዲል።
👉 መስቀል ኃይላችን ነው!
______________________________
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መስቀል, መስቀል አደባባይ, ብርሃን, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የኢትዮጵያ ጠላቶች, ጌታችን | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2020
5G ሞባይል ቴክኖሎጂ ገና ብዙ ጉድ ያፈላል!
_____________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: 5ጂ, ህዋዌ, ሞባይል, ቻይና, እሳት, እስያ, ፈንጅ, ፍንዳታ, China, Explosion, Fire, Huawei | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2020
_____________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ሌጎስ, ናይጄሪያ, አፍሪቃ, እሳት, ፈንጅ, ፍንዳታ, Explosion, Fire, Nigeria | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 25, 2020
መልእክቴ ለዓለም ክርስቲያን ሁሉ ነው ይላሉ!!! አባ ሙሉ ሺታነህ (መልአከ ምሕረት) ከዕረፍታቸው አስቀድሞ ያስተላለፉት መልዕክት።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
____________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 25, 2020
“ማጋዋ” ተብላ የምትጠራዋ የአምስት ዓመቷ ግዙፍ ዓይጥ በብሪታንያ ከፍተኛ የእንሰሳት አቻ የሲቪል ክብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆናለች። የመጀመሪያዋ ዓይጥ መሆኗ ነው። ዝነኛዋ ዓይጥ ፈንጂዎችን እና ያልተፈነዱ መሣሪያዎችን በማሽተት ባልተለመደ ችሎታዋ የብዙ ሰዎችን ሕይወት አትርፋለች በሚል ምክንያት ነው ሽልማቱን ያገኘችው፡። ዓይጧ ማጋዋ ፴፱ /39 ፈንጂዎችን፣ ፳፰/28 ያልፈነዱ ፈንጂዎችን እያሸተተች ፈልጋ ለማግኘት በቅታለች፤ ባጠቃላይ ላለፉት አራት ዓመታት ከ ፩.፭ /1.5 ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ መሬት ከፈንጂዎች ለማጽዳት ረድታለች፡፡
👉 ይህች ታታሪ ዓይጥ “የሰላም ሽልማት” ከተሰጠው ከተሳላቂውና ከአሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ተሽለች እኮ! ይገርማል፤ የአፍሪቃ ዓይጥ ካምቦዲያ ድረስ ተጉዛ የሰው ሕይወት ታድናላች ፥ ሰው-መሰል የቄሮ ዓይጥ ሕዝብን በሃገሩ ይጨፈጭፋል።
👉 ፖለቲኮ የተሰኘው የአሜሪካ ጋዜጣ ዛሬ ባወጣው ጽሑፉ ላይ ገዳይ አብዮት አህመድን “የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር “ድምቀቱን” አጣ / መገርጣት ጀመረ፤ ከኖቤል የሰላም ሽልማቱ ከአንድ ዓመት በኋላ ተቺዎች የአብይ አህመድ መንግስትን በአምባገነናዊ ለውጥ ይከሳሉ፡፡ “የኖቤል ተሸላሚ ውርስ በአንደኛው ዓመት የስልጣን ዘመን እንዲህ ቀደም ብሎ ለጥያቄ ቀርቦ አያውቅም፡፡”
👉 Ethiopia’s PM Abiy Ahmed loses his shine.
A year on from his Nobel peace prize, critics accuse Abiy Ahmed’s government of an authoritarian shift.
“Very seldom has the legacy of a Nobel laureate been questioned so early, already during the first year incumbency.” — Kjetil Tronvoll, professor at Bjorknes University in Oslo.
_____________________________
Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: ማጋዋ, ሰላም, ሽልማት, ብሪታኒያ, ኖቤል, አብይ አህመድ, እንስሳት, ዓይጥ, ፈንጂ, British Award, Civilian Honour, Giant Rat, Landmines, Magawa, Noble Prize, Peace, Sniffing | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 25, 2020
የህክምና እና የምርምር ነገሮች ሁሉ ባለሙያዎችንና ሀኪሞችን ጨምሮ ሁሉም አሁን ከመሬት በታች ወደተሰሩት ሆስፒታሎች በመውረድ ላይ ናቸው፤ ቢዲዮው የሃይፋ ከተማን የህክምና ተቋማት ያሳያል።
የሚገርም ነው፤ በዛሬው ዕለት ወደ ሁለተኛ ኮቪድ19 መቆለፊያ ለመግባትም እስራኤላውያን የመጀመሪያዎቹ ናቸው። ምን የሚያውቁት ነገር ቢኖር ነው? ምን እየመጣባቸው/እየመጣብን ቢሆን ነው? እሳት ከሰማይ?
_____________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: ህክምና, ሆስፒታል, መሬት ስር, ምድር ውስጥ, እስራኤል, ኮሮና, ኮቪድ19, ጥንቃቄ, COVID19, Haifa, Israel, Underground Hospitals | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 25, 2020
በትናንትናው የሳውዲ ብሔራዊ ቀን የሳውዲ አየር ሃይል ጠያራዎች የአየር ላይ ትዕይንት ሲሰሩ ፥ አብራሪው “ታስሯል” ተብሏል። ሄሄሄ!
Back to the Future – Airshow during the Saudi National Day celebrations, Sep 24 / 2020
_____________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: 9/11, Airshow, ሽብር, ተዋጊዎች, አውሪፕላን, አደጋ, ውዲ ብሔራዊ ቀን, ጠያራ, ፎቆች, Saudi Arabia | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 24, 2020
👉 “አረቦቹም፦ ‘በቃ ሀበሾቹ ይሙቱአ ፤ ሕይወታቸው እኮ ዋጋ የለውም! ’ ይላሉ”
በስዊዘርላንድ ጄኔቫ በሚካሄደው የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉባዔ ‘ዩሮ ሜድ ሞኒተር‘ የተሰኘው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት በሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ የሚደርሰው በደል እንዲያቆም ጥሪ አቀረበ።
በአረብ ሃገራት (በባህረ ሰላጤው) የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች እንደ ጥንቸል ታድነው በጥይት ይገደላሉ፤ አረቦቹም፦ ‘በቃ ይሙት። ሕይወታቸው እኮ ዋጋ የለውም! ’ ይላሉ፤ የአውሮፓውያኑም ጪኸት የፌንጣ ጩኸት ያህል ነው!
👉 “አረቦቹም፦ ‘በቃ ሀበሾቹ ይሙቱአ ፤ ሕይወታቸው እኮ ዋጋ የለውም! ’ ይላሉ”
አዎ! ኢትዮጵያውያን በሃገራቸውም ሆኑ በአረብ ሃገር በዋቄዮ-አላህ ፋሺስቶች እንደ ጥንቸል ታድነው በመደፋት ላይ ናቸው። የአውሮፓውያኑም ጪኸት የፌንጣ ጭርጭር! ያህል ነው! መፍትሔው ያለው በእጃችን ነው፤ በአሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ የሚመራው የቄሮ-ጋላ አገዛዝ ከእነ አጋሮች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ባፋጣኝ መገርሰስ አለበት። ከመስከረም ፴ በኋላ “መንግስት” የሚባል ነገር የለም፤ ስለዚህ እያንዳንዱን የዚህ ፋሺስታዊ አገዛዝ አባል እያደኑ እንደ ጥንቸል መድፋት የኢትዮጵያውያን መብትና ግዴታ ነው።
👉 Ethiopian migrants chased and shot at in the Gulf: ‘Just let them die. Their lives are worthless’
👉 Hundreds of Ethiopians are being held prisoner and treated inhumanely in Saudi Arabia
የሚገርም ነው፤ ሰሞኑን ሃያ ዘጠኝ አገራት ሳውዲ አረቢያ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት አባል እንደገና ለመሆን የምታደርገውን ሙከራ “ጥልቅ አሳሳቢነት” ብለው ገልጸውታል።
____________________________
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: Abuse, Anti-Ethiopia, ሙስሊም አገራት, ሰብዓዊ መብት, ሳውዲ አረቢያ, ስደተኞች, አሸባሪ መንገስት, ኢ-ሰብዓዊነት, ዐቢይ አህመድ, ጂዳ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, hell, Human Rights, Jeddah, Migrants, Muslim Countries, Saudi Arbia, Terrorist State | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 24, 2020
👉 መጀመሪያ ለመስከረም ፬/፪ሺ፲፪ በመስቀል አደባባይ ለተቃውሞ ሰልፍ እንዳትወጡ አሉን፣
👉 ቀጥሎ በደንብ ያሰለጠኑትን በሬ በዓሉን ያውክ ዘንድ ለደመራ በዓል አስገቡት፣
👉 ከዚያም ቦታውን ለማርከስ ሰይጣናዊውን ኢሬቻን አከበሩበት፣
👉 ብዙም ሳይቆዩ “አሃ፤ ለካስ ተንኮላችን እየሠራልን ነው” አሉና አደባብዩን ልናስውበው ነው” በሚል የተለመደ የማታለያ ዘይቤአቸው መስቀል አደባባይን ቆፋፍረው አፈራረሱት።
👉 ለፋሲካ የጌታችንን ስቅለት በየቤተ ክርስቲያኑ ተገኝተን በስግደት እንዳናሰብ ለማድረግ የአውሬውን ሠራዊታቸውን ላኩብን፤ ግን ማስጠንቀቂያ ምልክት ይሆን ዘንድ የማርያም መቀነት ሰማዩን ሸፈነው
👉 አሁን ክቡሩን የጌታችንን መስቀል እንዳናከብር ብዙ መሰናክሎችን በመፍጠር ላይ ናቸው።
…ቀጣዮቹ ልደትና ጥምቀት ናቸው…
👉 ዛሬ የልብ ልብ ብሏቸው ክርስቲያኖችን ቤተክርስቲያን ውስጥ ሳይቀር እየገቡ በመተናኮል፣ በመግደልና በመጨፍጨፍ ላይ ያሉት ጽንፈኛ ተግባራቸውን ያለምንም ተቃውሞ እንዲፈጽሙ ስለፈቅድንላቸው ነው። አዎ! ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቍ!
“….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” ብሎናል እኮ አሸባሪው ግራኝ
____________________________
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መስቀል, መስከረም ፳፻፲፪, ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን, በሬ, ብርሃን, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, ኦሮሞ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ደመራ, ጋላ, ጌታችን, ፖሊሶች, Demera, Ethiopian Orthodox Tewahedo, Meskal | Leave a Comment »