የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት ቱርክ በኃይለኛ የበረዶ ውሽንፍር ተመታች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 29, 2020
👉 አውሎ ንፋስ + እሳት + በረዶ + ጎርፍ
ቪዲዮው የሚያሳየው የቅድስት ሶፊያ ቤተ ክርስቲያንን መስጊድ ባደረገችው የኮኒስታንቲኖፕል/ ኢስታንምቡል ከተማ በረዶው እና እሳቱ እየተፈራረቁ ማስጠንቀቂያውን ሲያበስሩ ነው።
+ ቀደም ሲል ዋና ከተማዋ አንካራ በአዲስ ዓመታችን መግቢያ ላይ፦
👉 አንካራ ቱርክ፤ መስከረም ፲፪ /፪ሺ፲፫ ዓ.ም
ደም ቀለም የለበሰው የአሸዋ አውሎ ነፋስ። በቱርክ ወኪል በግራኝ አብዮት አህመድ የፈሰሰው የንጹሐን ኢትዮጵያውያን ደም ይጣራል።
👉 “የጋላን ሠራዊት አስታጥቃ ኢትዬጵያውያንን በማሳረድ ላይ ያለችው ቱርክ በእሳት ጋየች”
[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፰፥፳፪]
“በቸነፈርና በደም እፈርድበታለሁ፤ ዶፍም የበረዶም ድንጋይ እሳትና ድኝም በእርሱና በጭፍሮቹ ከእርሱም ጋር ባሉ በብዙ ሕዝብ ላይ አዘንባለሁ።“
👉“ኦሮሞ ወራሪዎች በወረሷቸውና ድኾች ቆጥበው በሠሯቸው ኮንዶዎች ላይ ከፍተኛ በረዶ ወረደባቸው”
_______________________
Leave a Reply