መካ ሳውዲ በከፍተኛ እሳት ጋየች ፥ ጎርፉና መብረቁም ቀጥለዋል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 18, 2020
ባቢሎን ሳውዲ በአራት ኪሎ ያስቀመጥሽውን አሸባሪ ወኪልሽን እስካላነሳሽ ድረስ መዓቱ ይቀጥላል፤ ምድርሽን አመድ የሚያደርገው እሳት ገና ከሰማይ ይወርድብሻል። እንደው ከዕለታት አንድ ቀን “ነብዬ” የምትይው መሀምድ እኮ ዲያብሎስ ሹክ ብሎለት፤ “ዋ! ኢትዮጵያን አትንኳት በጂሃድ አትተናኮላት!” በማለት አስጠንቅቋችሁ ነበር። መሀምድ ተታልላ የተቀበለችውን ለኢትዮጵያ አስቦላት ወይም ኢትዮጵያን አክብሯት ሳይሆን ይህን ማስጠንቀቂያ የሰጣችሁ “ኢትዮጵያን ከተተናኮልን ለጂሃዳችን እንቅፋት ልትሆነን ትችላለች፣ መጥፎ እድል ሊገጥመን ይችላል፣ እሳቱ ሊወርድብን ይችላል” ብሎ ስለ ሰጋና ስለፈራ ነው።
እንደሰጋውም ምንም ያላደረገቻቸውን ኢትዮጵያን ቀይ ባሕርን ተሻግረው ለማተረማመስ ሌት ተቀን ተግተው በመስራት ላይ ስለሆኑ እሳቱንም፣ ጎርፉንም፣ አውሎ ነፋሱንም መብረቁን በጥቂት ቀናት ውስጥ እያፈራረቁ እንዲያዩ ተገድደዋል። አዲስ አበባን ጉንፋን ሲይዛት መካ መዲና ታነጥሳለች፤ አዲስ ስትቃጠል መካ ትጋያላች፣ አፋር በጎርፍ ሲጥለቀለቅ መካ መዲና በጎርፍ ትመታለች።
እንግዲህ እስልምናን እንዲያሰራራ እርዳታ ያበረከተችው ሞኟና ተላላዋ ኢትዮጵያ ነበረች፤ ዛሬ ይህን የክርስቶስ ተቃዋሚ እምነት ከድንግል እናታችን ጋር ሆና ድራሽ አባቱን የምታጠፋውም ኢትዮጵያ ነው የምትሆነው።
______________________________
Leave a Reply