ግሪክ | መሀመዳውያኑ ወራሪዎች የሰፈሩበት ካምፕ በእሳት ጋየ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 9, 2020
በሌዝቦስ ደሴት የሚገኘውና በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ መሀመዳውያን ለዓመታት ተጠልለው የነበሩበት ካምፕ ነው የጋየው።
የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በሃገሯ የገደበቻቸውን ወራሪዎቹን መሀመዳውያን “ስደተኞቹን” እንደገና ወደ ግሪክ ለማስገባት በመዛት ላይ ናት። እነዚህ ወራሪዎች በእስላማዊቷ ቱርክ ተንደላቀው መኖር አይችሉምን?
ሃገራችን ኢትዮጵያን፣ ሊቢያን፣ ሶሪያን፣ ኢራቅን፣ ቆጵሮስን፣ እስራኤልን እና ሌሎች ሃገራትን በየጊዜው የምትተናኮለዋ ቱርክ ከግሪክ ጋር ጦርነት ለማድረግ አንድ ተኩስ ብቻ ነው የቀራት። የሚገርመው ሁለቱም የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን በእንግሊዝኛ ምህጻሩ “ኔቶ” አባላት መሆናቸው ነው።
_______________________________
Leave a Reply