Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • September 2020
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

እህቶቻችን በሙስሊሞች ቅድስት ሃገር በሳውዲ ሲዖል ይጮኻሉ ፥ ግራኝ ግን ለልደቱ ፮ ሚሊየን ብር ያወጣል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 3, 2020

ይህ ሁሉ ግፍና ውርደት ሆን ተብሎ በፋሺስት ግራኝ አብዮት አህመድ አገዛዝና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቹ የተቀነባበረ ነው። ሂውማን ራይትስ ዋችም ያለምክኒያት አሁን ይህን ቪዲዮ አላቀረበውም። እነ ግራኝ ኢትዮጵያውያንን ማሰቃየት መግደልና መጨፈጨፍ እንዳለባቸው ፈቃዱን አግኝተዋል ፤ ኢትዮጵያን ማዳከም፣ ማዋረድና ስሟንም ማጥፋት አለባቸው። በኢትዮጵያ ስም ብዙ አሰቃቂ ድርጊቶች ከተፈጸሙና መላው ዓለም ከሰማቸው በኋላ፤ (እስካሁን መላው ዓለም በአንድነት ፀጥ ያለው ገና በብዙ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን በተለይ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች መጨፍጨፍ አለባቸው የሚል ዕቅድ ስላላቸው ነው።  እነ ዋሃዐቢይ ፺ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፈው ፳ ሚሊየን ኦሮሞዎችን ብቻ ለማትረፍ ፈርመውላቸዋል።

በጄነሳይድ ማግስት ብቅ ብሎ ዘለለ፣ የሻምፓኝ ጠርሙስ ከፈተ፣ ጠጣ፣ ሰከረ፣ እንደ የጅብ ጥላ ፈነደቀ ጨፈረ፣ ሳቀ፤ “አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ቢሞቱም ኢትዮጵያ ትቀጥላለች!” አለ። የሕዝቡን ዝምታ እንደ ዳማ ጨዋታ አይቶታልና።

እነዚህ ኦሮሞ አውሬዎች በኢትዮጵያ ስም በቂ ገንዘብና ድጋፍ መሰስበሰብ ከቻሉ በኋላ “ታዲያ ምን ይሻላል?” ይሉና “ እንግዲያውስ ወይ ክልሎች ሁሉ ይገነጣጠሉ ወይ ደግሞ የኢትዮጵያን እሴቶች ሁሉ አፈራርሰን ኦሮሚያን እንገንባ፤ ያኔ ሁሉም ነገር ብልጽግና በብልጽግና ይሆናል” ይላሉ ማለት ነውችግር እርምጃ መፍትሔ / Problem – Reaction – Solution

👉 አንድን ሀገር ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

  • ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር
  • አለመረጋጋትን መፍጠር
  • አመፅ መቀስቀስ
  • መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት

👉 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of

  • Demoralization

  • Destabilization

  • Insurgency

  • Normalization.

____________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: