የአውሎ ነፋስ ‘ማርቆስ’ እህት ‘ላውራ’ በመብረቆችና በቀለማቱ ታጅባ አሜሪካ ገባች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 26, 2020
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ
ከፍተኛውን የአውሎ ነፋስ ምድብ ፭ የተሰጣት ላውራ በሚቀጥሉት ሰዓታት በደቡባዊዎቹ የአሜሪካ ግዛቶች ከፍተኛ ጥፋትን ታስከትላለች ተብላ ትጠበቃለች።
እንደው ከአውሎ ነፋስ,ከመሬት መንቀጥቀጥ፣ ከመብረቅ፣ ከሰደድ እሳት እና ከጎርፍ ጋር መኖር ምን ዓይነት ኑሮ ነው ጃል?! ሁሌ በሰቀቀን? ለመሆኑ ሰዎች የተፈጥሮ አደጋዎቸ በሚዘወተሩባቸው በእነዚህ ቦታዎች ቤት ሠርተው ለመኖር ሲወሰኑ ምን እያሰቡ ነው? ለማንኛውም የእግዚአብሔር መላእክት ይድረሱላቸው!
Leave a Reply