Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

በአሜሪካ የእርስበርስ ጦርነቱ ተጀምሯል | የሻሸመኔ ጩኸት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 26, 2020

👉 ኬኖሻ – ሻሸመኔ =Kenoshashemene

ኬኖሻ በተባለችውና በዊስኮንሲን ግዛት በምትገኘዋ ከተማ የታጠቁ ኃይሎች የእርስበርስ ጦርነት ጀምረዋል። በግዛቲቱ ለሦለተኛ ቀን የዘለቀ ከፍተኛ ብጥብጥ ተቀስቅሷል። ዛሬ አንድ ሰው በጥይት ተመትቷል። ሕንፃዎች ወድመዋል፤ መኪናዎች ተቃጥለዋል።

የኬኖሻ ከተማ አስተዳደር ከምሽት 2 ሰዓት እስከ ጥዋት 1 ሰዓት የሚቆይ ሰዓት እላፊ ቢጥልም ተቃዋሚዎች ገደቡን ጥሰው ድምፃቸውን ሲያሰሙ አምሽተዋል። በርካታ ወጣት ተቃዋሚዎች የከተዋማ ፍርድ ቤትን ሊጠብቁ ከቆሙ የፀጥታ ኃይሎች ጋር ተጋጭተዋል። ተቃዋሚዎች ፍትህ ለጄኮብበማለት ድምፃቸውን እያሰሙ እንዳሉ ከሥፍራው የሚወጡ ዘገባዎች ያሳያሉ።

______________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: