ዘመነ እሳት | ታሪካዊው የአህመድ ዲዳት መስጊድ በከፍተኛ እሳት ጋዬ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 25, 2020
እ.አ.አ. በ1881 ዓ.ም በደርባን ከተማ ፤ ደቡብ አፍሪቃ / Durban, South Africa የተመሰረተው ‘ጁማ መስጊድ‘ በደቡቡ የዓለም ክፍል አንጋፋው እና ጥንታዊ የሚባለው መስጊድ ነው፡፡
በጣም የሚገርመው በመላው ዓለም ባሉ ሙስሊሞች ዘንድ፡ በኛዎቹም ዘንድ በጣም ተወዳጅ የነበረው የክርስቶስ ተቃዋሚውና የክርስቲያኖች ቀንደኛ ጠላት አህመድ ዲዳት በዚህ መስጊድ ውስጥ ነበር የዲያብሎስን ጡጦ ጠብቶ ያደገው፡፡ አህመድ ዲዳትም ከመሀመድ ጋር በገሃነም የቅጣትና የልቅሶ ቦታ በዘለዓለማዊ የእሳት ሐይቅ ውስጥ እየዋኙ ነው፡፡
Leave a Reply