Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የፍጻሜ ዘመን ምልክቶች | ሌላ ትልቅ የዱር እሳት በፈረንሳይ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 24, 2020

Vitrolles (Bouches-du-Rhône) በተባለው የፈረንሳይ አካባቢ የተቀሰቀሰው የደን ቃጠሎ ሰላሳ ሄክታር ደን አውድሟል፤ ባካባቢው ያሉ ብዙ ነዋሪዎችን አፈናቅሏል።

የጎርፍ መጥለቅለቅ ፣ እሳት ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ ፣ እሳተ ገሞራዎች ፣ ሰብልአውዳሚ አንበጣዎች ፣ ቶርናዶዎች ፣ አውሎ ነፋሶች ፣ ፍንዳታዎች ፣ ወረርሽኝ ፣ ከፍተኛ ዓመፅ ፣ በሰማይ ላይ የሚሰሙ ያልተለመዱ ድምጾች ፥ በዓለም ላይ እየሆነ ያለው ይህ ነው።

የላሊበላን ፀሐይግርዶሽ እናስታውሳለን?

ቀደም ሲል የቀረበ፦

👉ሌላ ታዋቂ የፈረንሳይ ካቴድራል ተቃጠለ | ከላሊበላ ጋር ምን ያገናኘዋል?”

መልሱን ለማግኘትነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው

👉 ባለፈ ቅዳሜ በፈረንሳይዋ ከተማ ናንት፤ በግራኝ አህመድ ዘመን (15ኛው ክፍለዘመን) የተገነባው

ግዙፉ የጴጥሮስ ወጳውሎስ ካቴድራል የእሳት ቃጠሎ ሰለባ ሆነ።

👉 ባለፈው ዓመት የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን ላሊበላን ጎብኝቶ ወደ ፓሪስ እንደተመለሰ ታዋቂው ካቴድራል፤ ሙሉ በሙሉ በእሳት ቃጠሎ መውደሙን እናስታውስ። በዚህ ቃጠሎ የማክሮን እጅ ሊኖርበት ይችላል።

👉 ባለፈው ሣምንት እሑድ ሐምሌ ፭ በጾመ ሐዋርያት ጾም መፍቻ ፥ የዓመቱን ጴጥሮስ ወጳውሎስ አከበርን።

👉 ቀደም ሲል ታሪካዊ የፀሐይ ግርዶሽ ክስተት በላሊበላ ታየ። ይህን ክስተት የፈረንሳይ አምባሳደር በላሊበላ ተገኝቶ ለመታዘብ በቅቷል።

ግብረሰዶማዊው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን ለሃገሩ መጥፎ ዕድል ይዞ ነው የመጣው። በሃገሩና በመላው አውሮፓ ብዙ ነገሮች እንዲበላሹና እንዲወድሙ እያደረገ ነው።

ግራኝ ዐቢይ አህመድ አሊም ለሃገራችን መጥፎ ዕድል ይዞ የመጣ ግለሰብ ነው። ከሁለት ዓመታት በፊት ይህ ግብረሰዶማዊ ሰው ፈረንሳይን ሲጎበኝ ግብረሰዶማዊነትን በኢትዮጵያ ለማስፋፋትና ግብረሰዶማውያን ጎብኝዎችም ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ለፕሬዚደንት ማክሮን ቃል ገብቶለት ነበር።

ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ (ሐምሌ ፪ሺ፲፩ ዓ.) ላይ “የተጠለፈ ትግል/ The Hijacked Revolution)የተባለና ብዙ ድብቅ መረጃዎችን የያዘ መጽሐፍ ለገበያ ውሎ ነበር። መጽሐፉን የግራኝ ዐቢይ አህመድ አገዛዝ ከገበያ እንዲነሳና የታተሙት ቅጅዎች ሁሉ ተለቃቅመው እንዲቃጠሉ አድርጓል። በዚህ መጽሐፍ ገጽ ፳/20 ላይ የሚከተለውን መረጃ እናገኛለን፦

ጠቅላይ ሚኔስቴሩ ለጉብኝት ወደ ፈረንሳይ አገር ባመሩበት ጊዜ አንድ የግብረሰዶማውያን ማህበር አባላቶቹ ኢትዮጵያን መጎብኘት እንደሚፈልጉ ገልፆውላቸው እርሳቸውም ፈቅዶላቸው ነበር። ይህን ሚስጥር የሚያውቀው የጠቅላይ ሚኔስቴሩ የቅርብ ወዳጅና አማካሪ የሆነው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ብቻ ነበር። እርሱም ይህንን ሚስጥር አሳልፎ ለኦርቶዶክስ ሃይማኖት ማህበራት በመስጠቱ ማህበራቱ የግብረሰዶማዊያንን ጉዞ በመቃወም ሊያስቀሯቸው ችለዋል።”

ይህ ክስተት ብዙዎቹን ዛሬም ሊገርማቸው ይችላል። ነገር ግን ሰውዬው በግብረሰዶማውያን የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የሥልጣኑ ዙፋን ላይ የተቀመጠ መሰሪ ሃገር አጥፊ ነው። አወቁትም አላወቁትም፣ ፈለጉትም አልፈለጉትም ደጋፊዎቹና ወኪሎቹ ነፍሳቸውን ቁራጭ በቁራጭ እየቆረሱ የሚሸጡ አህዛብግብረሰዶማውያን ናቸው። ገዳይ ዐቢይ አህመድ ዳንኤል ክብረትን ልክ እንደ ሌሎች ብዙዎች“እኔ የምልህን ካላደረግክ እገድልሃለው!” በማለት የእርሱ አጎብዳጅ ሊያደርገውና ጠፍሮ ሊያሰረውም እንደሚችል የሰውዬው ባሕርይ በደንብ ይናገራል። ለዚህም ይመስላል ዳንኤል ክብረት፣ ዘመድኩን በቀለ እና አጋሮቻቸው ግራኝ ዐቢይ አህመድን በማጋለጥ ላይ ያሉትን ድሕረገጾችና ዩቲውብ ቻነሎች በማዘጋቱና በማፈኑ ሥራ ላይ የተሰማሩት። የቀድሞውን የእኔን ዩቲውብ ቻነል ጨምሮ ማለት ነው። ይህ ትልቅ ቅሌት ስለሆነ መታወቅ አለበት! ገና ብዙ የሚያሳፍርና የሚያስደነግጥ ነገር ይወጣል!

ግራኝ አብዮት አህመድ ልክ እንደ ኢምኑኤል ማክሮን ተመሳሳይ ጽንፈኛ ተግባር በሃገራችን በመፈጸም ላይ ነው፤ በደንብ እስኪደላደል ድረስ ለሙቀት መለኪያ ይሆነው ዘንድ ትንንሾቹን ዓብያተ ክርስቲያናት ነው ለጊዜው በማቃጠላይ ያለው፤ ለማውደምና ለማጥፋት ያቀደው የሚከተሉትን ቦታዎች ነው፦

  • 👉 አክሱም
  • 👉 ላሊበላ
  • 👉 ግሸን ማርያም
  • 👉 ጎንደር
  • 👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት
  • 👉 ዋልድባ
  • 👉 ደብረ ዳሞ
  • 👉 አስመራ
  • 👉 መቀሌ
  • 👉 ሕዳሴ ግድብ

እነዚህን ቦታዎች ከጠፋ “ኢትዮጵያን ማጥፋት ይቻላል” የሚል ህልም አለው።

_______________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: