Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ያው፤ ከኢትዮጵያ ተራሮች የተነሳው ‘አውሎ-ነፋስ ማርቆስ’ ወደ አሜሪካ ተልኳል!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 21, 2020

  • 👉 በ አሜሪካ በካሪቢያን ባሕር ላይ ባሉ ደሴቶች የሚቀጥሉት ወራት በጣም አደገኛ የተባለው የአውሎ ነፋስ ወቅት ነው። እንደሚታወቀው የእነዚህ አውሎ ነፋሳት መነሻቸው የኢትዮጵያ ተራሮች መድረሻቸውም ማቃታማው የካሪቢያን ባሕር ነው። የልዑል እግዚአብሔር ትንፋሽእንደማለት የምስራቅ አፍሪቃ ሞንሱንይሉታል።
  • 👉 በእነዚህ ቀናት አውሎ ነፋስ ላውራ እና ማርኮ/ማርቆስ በካሪቢያን ባሐር ለመሽከርከር በመዘጋጀት ላይ ናቸው።
  • 👉 የላቲኑ ማርኮ = ማርቆስ

👉 ከጥቂት ቀናት በፊት የሚከተለውን ጽፌ ነበር፦

  • ሕፃን ቅዱስ ወንድወሰን ምንን እየጠቆመን ነው?
  • ቅዱስ

  • መልአክ (ቅዱስ ሚካኤል?)

  • ቅዱስ ማርቆስ

  • ኢትዮጲስ

  • እስክንድር ነጋ (ቪዲዮውን ሰርቼ ስጨርስ ጋላዋ አዳነች አበቤ *(አአ)በአዲስ አበባ *(አአ) ከንቲባነት መመረጧን ሰማሁ)ዋው!

  • አብይ አህመድ(ቄሮ)(መልአኩ ሰይፍና እሳት ይዞ ይመጣባቸዋል)

ቅዱስወንድወሰን የማንቸስተር ዩናይትድና የተጨዋቹ ማርቆስ ራሽፎርድ ደጋፊ እንደሆነ የእንግሊዝ ሜዲያዎች አሳውቀዋል ፥ ማርቆስ የሃዘን መልዕክት ለቤተሰቦቹ አስተላልፏል፤ ከሰሞኑ እንደሚጎበኛቸውም ቃል ገብቶላቸዋል።

የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች ማርቆስ ራሽፎርድ በብሪታኒያ ቢወለድም ዘሩ ግን በካሪቢያን ባሕር ላይ ከምትገኘው ደሴት ሃገር ከ ቅዱስ ኪትስ እና ኔቪስነው። ቅዱስ ኪትስ እና ኔቪስ / St. Kitts und Nevis – ስሙ ላይ ስናተኮር ቅዱስ ወንድወሰን ጋር የሚመሳሰል ሆኖ እናገኘዋልን። ብንጨምርበት ማርቆስ ራሽፎርድ ፥ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው

👉 በአዲስ አበባ የመንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስና ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

የደብረታቦር / ቡሄ ፤ ማክሰኞ ፲፪/፲፪/፲፪ ዕለት የተሰጠውን ትምሕርት በጥሞና አዳምጠን ከዚህ ሁኔታ ጋር እናገናኘው።

አሜሪካ በኢትዮጵያ ያስቀመጥሽውን ሽብርተኛውን የግራኝ እብዮት አህመድ ቄሮ አገዛዝ እስካላስወገድሽ ድረስ ዕረፍት አይኖርሽም። ይህ ደካማ ትውልድ ዝም ስላለ እግዚአብሔር ዝም አይልም።

አሜሪካ የመለመልሽው የቄሮ አገዛዝ ይህን የተበከለ ደካማ ትውልድ እንዳሰኘው እያታለለው፣ እያላገጠበትና እየጨፈጨፈው ነው። በሚቀጥሉት ቀናት የአዲስ ዓመት በጎ ተግባርበሚል የማታለያ ዘመቻ እነ እስክንድር ነጋን ከአብዮት አህመድ ሽብርተኛ አጋሮች ጋር ከእስር ለመልቀቅ ይወስን ይሆናል፤ በዚህም እየተጨፈጨፈበት ያለውን የኢትዮጵያ ሕዝብ የዘርና የሃይማኖት ዕልቂቱን ሁሉ በመርሳት ጮቤ ለማስረገጥ ይሞክራል።

አሜሪካ፤ ለሽብርተኛው የግራኝ አብዮት አህመድ አገዛዝ የምትሰጭውን ዕርዳታና ድጋፍ ሁሉ በመንፈግ ከኢትዮጵያ ምድር ባፋጣኝ እንዲወገድ ካላደረግሽ መጪዎቹ ወራት አስከፊ ይሆኑብሻል። አቧራውን እና አውሎ ነፋሳቱን እንደ ማስጠንቀቂያ አድርገሽ ውሰጂያቸው።

አዎ! ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው!

_____________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: