የማሊ ጦር ሰራዊት መፈንቅለ መንግሥት አደረገ | የኢትዮጵያ ሰራዊትስ?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 18, 2020
👉 ዛሬ ፲፪/፲፪/፲፪ ነው – ቅዱስ ሚካኤል + ፍልሰታ ለማርያም
በምዕራብ አፍሪቃዋ ማሊ ፀረ–መንግስት ተቃዋሚዎች በሠራዊቱ ድጋ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት አካሂደዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩና ፕሬዚደንቱ ታሥረዋል። አሁን ማሊያውያን የኢትዮጵያን ቀለማት እያውለበለቡ ወደ አደባባይ በመውጣት ደስታቸውን በመግለጥ ላይ ናቸው።
ቀጣዩ በኢትዮጵያ?
በኢትዮጵያም ተመሳሳይ መፈንቅለ መንግስት በሃገር–ወዳድ የሠራዊቱ አባላት በቅርብ ይካሄዳል የሚል እምነት አለኝ። ሽብርተኛው አብይ በመርበትበት ላይ ነው፤ ሙቀቱ ጨምሯል። ከፖለቲከኞችና ዋጋ–ቢስ ድርጅቶቻቸው ምንም ተስፋ የለም!
Leave a Reply