ዘመነ እሳት | የግራኝ ሞግዚት ዱባይ በድጋሚ በእሳት ጋየች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 16, 2020
የዱባይ አውሮፕላን ማረፊያ የገበያ ማዕከል ላይ የተቀሰቀሰው ከፍተኛ እሳት። በዚህ አውሮፕላን ማረፊያ ነበር ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ወደ አገራቸው የሚወስዳቸው አውሮፕላን አጥተው ለሳምንታት ታግተው የነበሩት። ሽብርተኛው የቄሮ ቁራ አገዛዝ መሪ ግራኝ አብዮት አህመድ በዛሬው ዕለት ለኤሚራቶች ሞግዚቶቹ ሸሆች የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፏል፤ ከእስራኤል ጋር ውል በመዋዋላቸው። ይህ አውሬ ሰሞኑን ፈንጠዝያ ላይ ነው፤ ደስታ በደስታ ነው፤ የአባቶችና እናቶች ደምና ዕንባ አስክሮታልና።
______________________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on August 16, 2020 at 20:56 and is filed under Curiosity, Ethiopia, Infos.
Tagged: ሙስሊሞች, ሰቆቃ, ቃጠሎ, አሕዛብ, አረቦች, አብይ አህመድ, አውሬው, ኢትዮጵያ, ኤሚራትስ, እሳት, ክርስቲያኖች, ዱባይ, ጀነሳይድ, ግራኝ አህመድ, ጥላቻ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply