Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

እምዬ ኢትዮጵያ ቆሻሻው አውሬ ተሳለቀብሽ እኮ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 15, 2020

ይህ ቆሻሻ በጄነሳይድ ማግስት ብቅ ብሎ ዘለለ፣ የሻምፓኝ ጠርሙስ ከፈተ፣ ጠጣ፣ ሰከረ፣ እንደ የጅብ ጥላ ፈነደቀ ጨፈረ፣ ሳቀ፤ “አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ቢሞቱም ኢትዮጵያ ትቀጥላለች!” አለ።

የሕዝቡን ዝምታ እንደ ዳማ ጨዋታ አይቶታል።

እግዚዖ! እግዚዖ!ይህ ጨካኝ፣ አላጋጭ የዲያብሎስ የግብር ልጅ ወደሚያቃጥለው የሲዖል ነበልባል እሳት እየተጠጋ እንደሆነ እያየን ነው?!

________________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: