ስለ ገዳይ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ያየሁት ኃይለኛ ሕልም
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 6, 2020
+ አብዮት ልጆቿን ትበላለች ፥ CIA ዘራ ፥ CIA በላ
👉 እ.አ.አ 1980 ዓ.ም
(ሃምሳ አለቃ‘ሳሙኤል ካንየን ዶ‘ በአዲስ አበባ)
የ CIA ቅጥረኛው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ለCIA ቅጥረኛ ወንድሙ ለላይቤሬው ርዕሰ መስተዳድር
ሳሙኤል ካንየን ዶ ድጋፍ እንዲሰጥ ታዘዘ፤ (ልክ ሰሞኑን የ CIA ቅጥረኛው ዐቢይ አህመድ ለየ CIA ቅጥረኛው ደብረ ጽዮን ድጋፍ እንዲሰጥ እንደታዘዘው)
👉 እ.አ.አ በ1990 ዓ.ም፤ የቀድሞው የላይቤሪያ ፕሬዚደንት ሳሙኤል ካንየን ዶ እንደ ጥንቸል ከተደበቀበት ጉድጓድ ተይዞ ወጣ። ከዚያም ዓለምን ጉድ! ባስባለ አሰቃቂ ሁኔታ ተቆራርጦ ተገደለ። CIA ዘራ ፥ CIA በላ!(ሲገደል ፊልም ተቀርጿል ነገር ግን ይህ ቪዲዮ አያሳየውም።)
👉 ሳሙኤል ካንየን ዶ በአፍሪቃ እንደተለመደው በፈረንሳይ እና በCIA መፈንቅለ መንግስት ተደርጎበት ነበር የተገደለው። እሱም የቀድሞውን ፕሬዚደንት ገድሎ ነበር ሥልጣን ላይ የወጣው።
👉 ቪዲዮው እንደሚያሳየን፡ በፍርሃት ሲዖል የገባው ሳሙኤል ዶ አሳሪዎቹንና አዲሶቹን የእነ ሲ.አይ.ኤ ቅጥረኞች እየተርበተበተና ቁልጭ ቁልጭ እያለ ሲማጸን ነው፦
“ሁላቺኒም አንዲ ነን! ሁላቺኒም ተደማሪዎች ኢኮ ነን!ባካቺሁ ኢዘኑልኝ፣ አቲግደሉኝ…ኤ?…”
👉 ጨፍጫፊው የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛም ይህን ካየ በኋላ ነበር ወደ ዚምባብዌ እንዲፈረጥጥ የተደረገው(ባለውለታቸው ነበርና)ቀደም ሲል የኢትዮጵያ መሪ የነበረውን ተፈሪ ባንቲን በሲ.አይ.ኤ ትዕዛዝ የገደለው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ነበር።
👉 የ ግራኝ ዐቢይ አህመድ አሊ እጣ ፈንታም ከ ‘ሳሙኤል ካንየን ዶ‘ የተለየ አይሆንም። ባለፈው ዓመት ላይ “የራሱው ኦሮሞዎች ናቸው ቆራርጠው ወደ ሲዖል የሚልኩት” በማለት ተናግሬ ነበር።
+ ታሪክ ራሱን ይደግማል ፣ በመጀመሪያ እንደ አሳዛኝ ፣ ከዚያም እንደ ፌዝ!
👉 ሳሙኤል ካንየን ዶ በ28 ዓመት ዕድሜው፤ እ.አ.አ ከ1980 – 1986 ርዕሰ መስተዳድር ፥ ከ1986 – 1990 ደግሞ እንደ ኢትዮጵያ በቅኝ ያልተገዛችው ሁለተኛዋ አፍሪቃዊት ሃገር የላይቤሪያ ፕሬዚደንት ነበር።
Leave a Reply