የኢትዮጵያ አባቶችና እናቶች ደም እንባ ያለቅሳሉ ግራኝ ለሊባኖስ የሀዘን መልዕክት አስተላለፈ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 5, 2020
አላጋጩ እና ተሳላቂው ዐቢይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያን እያስለቀሳት ነው፤ ኢትዮጵያውያን በሃዘን እያለቀሱና እያነቡ ነው፤ ሃዘናቸውን ለመጋራት ፈቃደኛ ያለሆነው የበሻሻ ቆሻሻ ቀይ ባሕርን ተሻግሮ ለሊባኖስ መንግስት የሀዘን መልዕክት ይልካል። እየየን ነው? ለእኛ ለኢትዮጵያውያን “እንቃችኋለሁ! እጠላችኋለሁ! አገራችሁን እስክትጠሉ ድረስ አዋርዳችኋለሁ! ገና ከኢትዮጵያ ምድር እስክተጠፉ እዋጋችኋለሁ!” እያለን እኮ ነው ሆን ብሎ።
ከእነ ተከታዮቹ እግዚአብሔር አምላክ እሳቱን ከሰማይ ያውርድባቸው!
Leave a Reply