የአምላክ ቁጣ በመካ መዲና ሃጅ | ዋ! ሳዑዲ ዓረቢያ! ይህ እንባ ከሰማይ ነው!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 2, 2020
መካና አካባቢዋ እንዲሁም መዲና በኃይለኛ ጎርፍ ተጥለቀለቁ። ከኢትዮጵያ ተራሮች የተረፈው ዝናብ ወደ ሳውዲ በረሃ!
የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔርና መላእክቱ በኢትዮጵያ እና በየመን(የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ግዛት) ያንን ምስኪን ህዝብ ምን እያደረጋችሁት እንደሆነ እያዩ እያለቀሱባችሁ ነው፤ ዋ!ዋ!ዋ!
__________________________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on August 2, 2020 at 20:56 and is filed under Curiosity, Ethiopia, Faith.
Tagged: ሃጅ, መካ, መዲና, ሳውዲ አረቢያ, ሳዑዲ ዓረቢያ, እስልምና, ዝናብ, የመን, ጎርፍ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፀረ-ክርስቶስ. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply