የ9/11 ጥቃት አሜሪካውያን በደገፏቸው አረቦች ተከሰተ ዛሬ ደግሞ አሜሪካውያን በሚረዷቸው ኦሮሞ ሙስሊሞች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 28, 2020
የዋቄዮ–አላህ ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል። የአመጽ ወኔ መቀስቀስና ድምጻቸውን ከፍ ማድረግ የሚገባቸውማ የተዋሕዶ ልጆች መሆን ነበረባቸው። ግን ፀጥ ማለቱን በመምረጣቸውና የሚጮኽላቸውም አካል ባለማግኘታቸው አሳዳጅ እና ገዳይ ጠላቶቻቸው ሁሉንም ነገር ገለባብጠው ሲጮሁና ሲያለቃቅሱ ይሰማሉ። ወኔ ጠለፋ፣ ሀሞት ሠረቃ ማለት ይህ ነው!
ግን ሰማን፤ የመሀመዳውያኑን ብልግና የተሞላበት አነጋገር?! አዎ! ተሸፋፍነን እንጸድቃለን እያሉ እንኳን መርዝ ነው ከአፋቸው የሚወጣው፤ ልክ እንደ ኮብራ እባብ!
“በክፉ ሰዎች አመጽ ምክንያት ሳይሆን፤ ጥሩ ሰዎች ፀጥ ከማለታቸው የተነሳ ዓለም ብዙ መከራ ይቀበላል።”
“The world suffers a lot, not because of the violence of bad people, but because of the silence of good people.“
Leave a Reply