አሳፋሪ ክስተት በሚኒሶታ | ፀረ-ዐቢይ መፈክር ሊያሰማ ሲል ማይክሮፎኑን ነጠቁት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 27, 2020
ባለፈው ኃሙስ በሚኒሶታ በተካሄደው ሰልፍ ላይ ነው ይህ ቅሌታማ የሆነ ነገር የታየው። “ቦቅቧቃ!” ሲሉት ይሰማል።
ጠላት እያፈናቀለ፣ እያስራበ፣ በበሽታ እያስልከፈ፣ እየደበደበ፣ እያረደና እየጨፈጨፈ ነው “ኢትዮጲያዊ ነኝ” የሚለው ወገን ግን ለመተንፈስ እንኳን ድፍረቱን ተነጥቋል። እነዚህ ሰዎች እነማን ናቸው? ሰው ምን ነክቶት ነው በጀነሳይድ ወቅት ለጨፍጫፊው “ዐቢይ ፣ ዐቢይ” እያለ የሚጮኽለት? ገዳዩ ጂኒ ዐቢይ አሁን ዲያስፖራው ውስጥም ሰርጎ በመግባት ላይ ነውን?
በእውነቱ በጥቅም የተሸጠና ነፍሱን የሸጠ ሰው የበዛበት ዘመን ላይ ነን። ለነገሩም ጂኒው ዐቢይ እንዲህ ብሎ ጽፎ ነበር፦
“….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው“
Leave a Reply