Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ኢንጂነር ይልቃልን ከኮሮና በሽተኛ ጋር አስረዋቸዋል? ይህ እኮ ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ ወንጀል ነው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 25, 2020

እንዴ! እንዲህ ዓይነት ወንጀል እየተሠራ ነው ሰንደቃችንን ይዘው “ዐቢይ! ዐቢይ!” የሚሉት?! ምን ያህል ቢዘቅጡ ነው?!

ይህ ጉዳይ ዕረፍት ነስቶኛል!

ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር እያሉ ለሙስሊሞች ጂሃዳዊ “መብት” ሲቆሙና ሰልፍ ሲወጡ ነበር፤ ታዲያ አሁን ኢንጅነር ይልቃል ያላግባብ ታስረው እንዲህ ለመሰለ አስቀቃቂ የበሽታ (ባዮሎጂያዊ መሣሪያ) ሤራ ሲጋለጡ ድምጹን ያሰማ ወይም ሰልፍ ለመውጣት የተዘጋጀ የሙስሊም አካል ይኖር ይሆን? ! ! በፍጹም የለም!መጠበቅም የለበትም። ወደድንም ጠላንም ባለጊዜዎቹ መሀመዳውያን ከአህዛብ አገዛዝ ጋር ነው የሚቆሙት፣ አወቅንም አላወቅንም ከግብጽ ጋር ነው የሚቆሙት፣ (አንታለል! አልአሩሲ የተባለው የገዳይ ዐቢይ ቅጥረኛ “አጀንዳ ጠላፊ” አታላይ ነው።)፣ ሃቁን ተቀበልንም አልተቀበልንም 99% የሚሆኑት የመሀመድ ተከታዮች ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ቍ. ፩፡ ከግራኝ አህመድ ጋር ነው የሚወግኑት። ለመሆኑ በተዋሕዶ ልጆች ላይ የሚካሄደውን ጭፍጨፋ ለመቃወም ቁንጫ ተነካች ብለው ያዙን ልቀቁን የሚሉት ሙስሊሞች ለምን ለሰለፍ አልወጡም? ምን ያህል ሙስሊሞችስ ናቸው በመላው ዓለም በመካሄድ ላይ ያሉትን የተቃውሞ ሰልፎች በመደገፍ ላይ ያሉት? በጣም ጥቂቶች!

እንደ እኔ እነ ኢንጂነር ይልቃልና ሌሎችም የተዋሕዶ ልጆች ለራሳቸው ለተዋሕዶ ማሕበረሰብ ብቻ መቆም ነው የሚጠበቅባቸው እንጅ ለኢትዮጵያም ሆነ ለበርማ ሙስሊሞች ድምጻቸውን ማሰማት ከድካምና የራስን እጀንዳ ከማስረሳቱ በቀር ሌላ ምንም ፋይዳ አያመጣም። እውነት ሙስሊሞቹ ለመሠረታዊ “መብት” የሚታገሉ ቢሆኑ ኖሮ ዛሬውኑ ከመርካቶ ተሰባሰበው ኢንጂነር ይልቃልን ለማስፈታት ወደ እስር ቤት ባመሩ ነበር። ግን የማይታሰብ ነው፤ ግብዞች ስለሆኑ በጭራሽ አያደርጓትም!

አዎ! ኢንጂነር ይልቃልን ግልጽና ቀጥተኛ ከሆኑ ጥቂት የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች መካከል አንዱ በመሆናቸው በጣም አደንቃቸዋለሁ፤ ገና በማለዳ የገዳይ ዐቢይን እባባዊ አካሄድ በደንብ ተከታትለው በግልጽነት ሲወቅሱና ሂስ ሲሰጡ የነበሩ ብቸኛ ፖለቲከኛ ናቸው፤ ሆኖም በእዚህ ኢንተርቪው እንኳን ለረጅም ጊዜና በአሁኑ ሰዓትም ክፉኛ እየተበደለች ስላለቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብሎም በመላው ዓለም ለሚሰቃዩት ክርስቲያን ሕዝቦች ድምጻቸውን ለማሰማት አልፈቀዱም። የበርማን ወራሪ ሙስሊሞች ግን አስታውሰዋቸዋል! ይህ ስህተት ነው! ይህ እንዳይሆንና እድላችንም በከንቱ እንዳይነጠቅ ዘንድ ነው ለመሀመዳውያኑ ጂሃዳዊ አጀንዳ መቆም ተገቢ ያልሆነው። ዛሬ ለራስ ሲቆርሱ “አያሳንሱ” መሆኑ ቀርቶ “አሳነሱ” እኮ ሆነ። ያሳዝናል! እንደው በእውነት ለሙስሊሞች የምናስብ ከሆነ በቅድሚያ ከሰይጣናዊ እምነት በክርስቶስ ስም እንዲወጡ ማድረግ ብቻ ነው የሚገባን። ይህ ነው ትልቁ የእርዳታ ተግባር!

👉 ራኝ ዐቢይ አህመድ አሊ እነ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትን፣ እስክንድር ነጋን፣ ስንታየው ቸኮልን፣ አስቴር ስንታየሁን፣ ልደቱ አያሌውን፣ እኅተ ማርያምን፣ እና ሌሎች በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን (ኢትዮጵያዊ ብሔርተኞች ስለሆኑ ነው ያሠራቸው) በጤናማ ሁኔታና ባስቸኳይ መልቀቅ አለበት! በማሰሩና፣ እስረኞቹን ለበሽታ በማጋለጡ ብሎም በማስራቡና በማስደብደቡ ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል።

_____________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: