የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተቃጠለ | ስጋዊው ግራኝ ለኢትዮጵያ መጥፎ እድል አመጣ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 22, 2020
በቻይናዋ ሻንግሃይ ፑዶንግ አውሮፕላን ማረፊያ በአንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዕቃ ማመላለሻ አውሮፕላን ውስጥ እሳት ተቀጣጠለ። ምክኒያቱ ምን ይሆን? ለማንኛውም የአህዛብ አገዛዝ ለሃገራችን ብዙ መጥፎ ዕድሎችን ይዞ መምጣቱን እያየነው ነው። ኢትዮጵያ ሃገራችን ከሁሉም አቅጣጫ ነው የተደፈረቸው! ዐቢይ አህመድ የሚመራው የአህዛብ አገዛዝ ባፋጣኝ መወገድ አለበት!
_________________________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on July 22, 2020 at 20:56 and is filed under Curiosity, Ethiopia, Infos.
Tagged: ቃጠሎ, ቻይና, እሳት, ካርጎ, ዐቢይ አህመድ, የኢትዮጵያ አየር መንገድ, የግራኝ አገዛዝ. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply