ከወር በፊት ያየሁት ኃይለኛ ህልም በ ሻሸመኔ እውን ሆነ | ዒላማ አዲስ አበባ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 15, 2020
ግንቦት ፪፫/23 (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ያቀረብኩት ቪዲዮ
👉 ኃይለኛ ህልም | አዲስ አበባ እንደ ሶርያዋ አሌፖ የመሆን ዕድል አላት
ባለፈው ግንቦት ፳፩፡ በማርያም ዕለት ያየሁት የማስጠንቀቂያ ህልሙ በተለይ ያተኮረው በአዲስ አበባ ላይ ነበር።
👉 ሙሉው ጽሑፍ በድጋሚ እነሆ፦
አዲስ አበባ የሆነ ቦታ ላይ ቆሜ በዙሪያየ ያሉ ሰዎች ጥያቄዎች እየጠየቁኝ ንግግር የመሰለ ነገር እየጮህኩ አሰማለሁ። በዋናነት የተናገርኩትም ይህን ነበር፤
“ውድ አዲስ አበቤዎች ይህ መንግስት የኢትዮጵያ ጠላት ነው፤ በጣም ሤረኛ ነው፤ ዛሬ አይታችሁት ለማታውቁት ጥፋት፣ ግፍና ሰቆቃ እያዘጋጃችሁ ነው፤ ከታች በኮሮና ሊጨርሳችሁ ፈቃደኛ ነው፤ ከላይ ደግሞ ቦንቡን ሊያወርድባችሁ ወስኗል። እነዚህን ሁሉ ህንጻዎችና ፎቆች ታያላችሁ? አዎ! ብዙ የተከማቹ ፎቆች ብቅ ብቅ ብለው እንዲታዩ ተደርገው የሚሠሩት በቦምብ ድብደባው ወቅት አፍርሰናል፣ አጥፍተናል ብለው ለመርካትና ምስክርነት ለመስጠት ነው፤ ሁሉን ነገር በውጩ ሃገር ቤታቸው ቁጭ ብለው የሚያዩት ሉሲፈራውያኑ ቀጣሪዎቻቸው ይህን ማድረግ እንዳለባቸው አዘዋቸዋል። የሚፈራርስ ነገር ማየት ይወዳሉ! ኢትዮጵያ መፈራረሷን በዚህ መልክ ለዓለም ማሳየት አለባቸው፤ አዎ ልክ እንደ ሶርያ፣ ኢራቅና ሊቢያ። እቅዳቸው ይህ ነው።
# ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዎቹ ደግሞ በዋናነት እኛው ክርስቲያኖቹ ነን፤ ምክኒያቱም፦
- 👉 ፩ኛ. ይህን የአህዛብ መንግስት እልል ብለንና ካባ አልብሰን ሥልጣን ላይ ስላወጣነው
- 👉 ፪ኛ. ምዕመናን እና ካህናት ሲታረዱ፣ እንዲሁም ዓብያተክርስቲያናት ሲቃጠሉ ሰልፍ ባለመውጣችን
- 👉 ፫ኛ. ተማሪ እህቶቻችን ታግተው ሲሰወሩ፣ አረጋውያን እና አራስ እናቶች ከቤቶቻቸው ሲፈናቀሉ ዝምታን በመምረጣችን፤ የሰላም ሽልማት እንደሆነ እንኳን በሰማይ በምድርም እንደማይሰጡን እያየን ነው
- 👉 ፬ኛ. በሰሞነ ፋሲካ ወደ ቤተ ክርስቲያን ባለመሄዳችን ፤ በስቅለት ዕለት የታየችው የማርያም መቀነት “ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄዱና ለአማልካችሁ ጸልዩ እኔ አለሁ፡ እጠብቃችኋለሁ” ሲለን ነበር
- 👉 ፭ኛ. ስልጣን ላይ ያወጣችሁት መስተዳደር በቅድስት ኢትዮጵያ ምድር የአውሬው ማምለኪያ የሚሆን መስጊድ ለማሰራት በመወሰኑ፤ ሊሰራ የታቀደበት ቦታ (ከ ለቄራ እስከ ለጋሃርና ፍልውሃ ድረስ፡ ሸረተን የሚገኝበትን ቦታ ጨምሮ ) ፍል ውሃ ፀበላትና ሌሎችም ታሪካዊና ድብቅ የቤተ ክርስቲያን ቅርሶች የሚገኙበት ቦታ ነው።
- 👉 ፮ኛ. ዓብያተ ክርስቲያናቱ ቀስ በቀስ ወድ ንግድ እና ጨረታ ቦታነት እየተለወጡ በመምጣታቸው። በተለይ ሱቆችንና ምግብ ቤቶችን ለተዋሕዷውያን ብቻ ማከራየት ሲገባቸው ለአህዛብና መናፍቅ ሳይቀር አሳልፈው በመስጠታቸው።“
የሚሉትን ነበር በህልሜ የተናገርኩት። በውኔ ከማስበው ጋር ተመሳሳይ ነው። እነደ ፀሎት ይቁጠርልን!
የታቀደው ለአዲስ አበባም ጭምር ነው! ፴ኛ ዙር የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ያሰለጠኑትም ኦሮሞና ተዋሕዶ ያልሆኑትን ሁሉ አመቺ ጊዜ ጠብቀውና አጋጣሚ ፈጥረው ለመጨፍጨፍ፣ ከተሞችንና መንደሮችን እንደ ሻሸመኔ/ ሶርያ አሌፖ ለማቃጠልና ለማፈራረስ ነው። ዓለም ዝም፣ ጭጭ እንደሚል እያየነው ነው። የእግዚአብሔር ቅዱሳን ብቻ ናቸው ከጎናችን ሊሆኑ የሚችሉት። ስለዚህ ሳይዘገይ እና ሌላ ብዙ ተጨማሪ ጥፋትና ዕልቂት ሳይከሰት እነርሱን ከጎናችን በማሰለፍና ቆርጠን በመነሳት ጠላትን መደመሰስ ይኖርብናል፣ ሌላ ማንም የውጭ ኃይል ከጎናችን ሊሰለፍ አይችልም/አይሻም። ወዳጅ የለንም፤ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የአህዛብ መንግስት አስቀምጠው የሞት ፍርድ ፈርደውብናል፣ ሃገር ሊያሳጡን ኢትዮጵያን ሊነጥቁን ነውና ወገን ተነሳ! ሌላው ነገር ሁሉ ትርፍ ነገር ነው!
ይህ ብዙዎቻችንን ይከነክነናል፤ ሀቁ ግን ከአደዋው ድል አንስቶ እስከ ዛሬ ድረስ የተዘረጋው የአህዛብ መንግስታዊ መዋቅር ዋናው ዓላማ ኢትዮጵያን ማፈራረስ እንደሆነ ማወቅ አለብን፤ ስለዚህ ይህን መዋቅር አፍርሰን ኢትዮጵያን ለማዳን መነሳት አለብን።
👉 ይህን ለማለት በመገደዴ በጣም አዝናለሁ፤ ሆኖም ይህን መልዕክት ያገኛችሁ ወገኖች ባካችሁ የተዋሕዶ ልጆችን እንደ እነ ዳንኤል ክብረት + ዘመድኩን በቀለ ካሉት ከአውሬው የአህዛብ መንግስት ጎን የተሰለፉ ከሃዲዎች ተንኮል እንዲጠነቀቅ ምከሩት፤ እነዚህ ግለሰቦች አውቀውትም ሆነ ሳያውቁት ሕዝቡን ለክርስቶስ ተቃዋሚው በዲያብሎሳዊ ጥበብ በማዘጋጀት ላይ ናቸው። ዘጠኝ መድኃኒት ሰጥተው አንድ መርዝ ጠብ እያደረጉ ነውና ባካችሁ ግር ብሎ የሚከተላቸውን ወገን ያለ ይሉኝታ አስጠንቅቁት!
Leave a Reply