Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ያኔ እነ እስክንድር ተገቢውን ድጋፍ ባለማግኘታቸው ዛሬ ታሠሩ ሺህ ኢትዮጵያውያንም በግፍ ተገደሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 13, 2020

በኦሮሚያ ሲዖል አስከፊ የሆነ ዘርና ሃይማኖትተኮር ጥቃት እንዳንዣበበ እነ እስክንድር ከስድስት ወራት በፊት አሜሪካ ድረስ ተጉዘው ለማስጠንቀቅ በቅተው ነበር። ጉዳዩ ግን ወዲያ እንደ ጤዛ ጠፍቷል። ለመሆኑ ጉዳዩን እንከታተለዋለን በማለት ቃል ሲገቡ የነበሩት ሰዎች ሁሉ የት ገቡ?ለምሳሌ ቪዲዮው ላይ የምትታየዋ፤“የአሜሪካ ፖለቲከኞችን በቅርብ አውቃቸዋለሁ፣ ጥብቅ ግኑኝነት አለኝ” በማለት በእንግሊዝኛ የተናገረችውና የተጨበጨበላት ሴትዮ የት ገባች? ወይስ “ወዳጅህን ቅረበው፣ ጠላትህን በጣም ቅረበው” ከሚሉት አጀንዳ ጠላፊዎች መካከል አንዷ ነበረች?

አሁንስ በኦሮሚያ ሲዖል የተፈጸመው ጭፍጨፋ እንዲሁ ዝም ተብሎ ሊታለፍ ነውን? እነ እስክንድርን አግተው እየደበደቧቸውና በረሃብ እየቀጧቸው ያሉት እነ ዐቢይ አህመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ጃዋር መሀመድ፣ ሙፈሪያት ካሚል፣ ታከለ ዑማና ተባባሪዎቻቸው ሁሉ ባፋጣኝ ተገቢውን ፍርድ ማግኘት ይኖርባቸዋል። ይህ ጉዳይ በቀላሉ የሚታይና በዝምታም የሚታለፍ ከሆነ እጅግ በጣም ትልቅ ቅሌት ነው።

የሚከተልውን ጽሑፍ ከድስት ወራት በፊትአቅርቤው ነበር

👉 አዎ! ቄሮ100% አሸባሪዎች ናቸው፤ ግን ለሉሴፈራውያኑ የሕዝብ ቁጥር መቀነሻ መሣሪያዎቻቸው ናቸው

በዔሳውያኑ ምዕራባውያን እና በእስማኤላውያኑ አረቦች የሚደገፉት እነዚህ አስቀያሚ ከሃዲዎች የእነርሱ ጠቃሚ መሣሪያዎች ናቸው። በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው ጀነሳይድ በተለይ በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ መሆኑን ሁሉም ይፈልጉታል። በተለይ በምዕራቡ ዓለም ሁሉም ፀጥ ያለውና እነ ጂኒ ጃዋርንና ዐቢይ አህመድን ይህን ያህል የሚንከባከቧቸውና ከኳታር፣ እስከ ኤሚራቶችና ሚነሶታ እየተመላለሱ ገንዘብ እንዲሰበስቡ ያደረጉት ያለምክኒያት ይመስለናልን?

እንግዲህ የምዕራባውያኑ እና የአረቦች ኤምባሲዎች ዋና ተልዕኮ የኢትዮጵያን ሕዝብ፣ ማሕበረሰቡን እና መንግስትን መስለል፣ መፈተሽና መተናኮል ነው። በሃገራችን ምን እየተካሄደ እንደሆነ ከብዙዎቻችን የበለጠ መረጃዎች አሏቸው። ነገር ግን በተለይ ዛሬ የመረጡት ቡድን ሥልጣኑን ስለያዘ እየፈጸመው ያለውን ጀነሳይድ በስውር ከማሞገስ ሌላ ምንም ትንፍሽ አይሉም። አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ ሂውማን ራይትስ ዋች፣ ወይንም “ለተበደሉ ክርስቲያኖች እንቆማለን” የሚሉት እንደ “Open Doors” የመሳስሉ የፕሮቴስታንቶች ድርጅቶች ስለ ሃገራችን ጉዳይ ለምን ዝምታውን መረጡ? ምክኒያቱም የክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ደም መፍሰስ ማየት ስለሚፈልጉ ነው። እንደነርሱ ከሆነ ለእኛ ጉዳይ አትኩሮት ለመስጠት ብዙ ኡኡታ! መሰማት አለበት፣ ገና ብዙ ደም መገበር አለበት። አምና በእነ ኮፊ አናን፣ ቦትሮስ ጋሊ፣ በፈረንሳይ እና ቤልጂም የተቀነባበረው የሩዋንዳ ጀነሳይድ በቡሩንዲ ሁቱዎች አማካኝነት ከኢትዮጵያ ፈለሱ በሚባሉት ቱሲዎች ላይ እንደተፈጸመው፤ ዛሬ ደግሞ ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዲክዱ በተደረጉት ኦሮሞዎች በኢትዮጵያውያን ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በማካሄድ ላይ ናቸው። ደም መገበር አለበት። የኢትዮጵያውያን ደም ይጣፍጣቸዋል። ጥማታቸውን በዚህ መልክ ካረኩ በኋላ በድጋሚ እስኪጠማቸው ድረስ ይተውናል፡ “ሰላም” እና መረጋጋት ይፈጥሩናል። ከደርግ ጊዜ በኋላ ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው። በሩዋንዳም የምንታዘበው ይህ ነው። ሩዋንዳ አሁን ሰላም እና ብልጽግና ተሰጥቷታል። ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ ያው ለሃያ ዓመታት ያህል ሩዋንዳን እየገዛ ነው፤ ያው ማንም አይተናኮለውም፡ የፈለገውን ማድረግ ይችላል፣ በኮንጎ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ይችላል፣ የአለም ባንክና አይ.ኤም.ኤፍ ገንዘብ በቀላሉ ይሰጠዋል ወዘተ. ይህ ሁሉ የሚሆነው ሩዋንዳውያን በቂ ደም ስለገበሩ ነው።

በነገራችን ላይ፡ ባለፈው ሳምንት የገዳይ አብይና የኢሬቻ ፕሮፓጋንዳ ማሽኑ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የኢትዮጵያ ቀለማት ለመቀየር ዳር ዳር ካለ በኋላ ወደ ቡሩንዲ(የሁቱዎች አገር) በሚበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ አንዱን ሽብር ፈጣሪ የቄሮ አርበኛን ድራማ እንዲሠራ አድርጎት ነበር። አዎ! የቄሮ አጋንንት ከኢትዮጵያ ውጭም መሰሎቻቸውን በመፈለግ ላይ ናቸው።

______________________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: