ለ ኦሮሚያ ጭፍጨፋ ተጠያቂ ቍ.፩ ዐቢይ አህመድ ነው | እኛ ኦሮሞዎች ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 11, 2020
የተረሱት ምስኪን የገበሬ ልጆች በተሰወሩ በ95ኛው ቀናቸው የተናገረው ንግግር መሆኑን ልብ እንበል!
ሰውዬው ከፍተኛ ወንጀለኛ ነው! አስቀድመን አስጠንቅቀናል፤ ከግራኝ ዐቢይ አህመድ ጎን የቆሙና አውሬውን እየቀለቡት ያሉት ከሃዲዎች ሁሉ በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ ሲዖል በንፁሐን ኢትዮጵያውያን ላይ ለሚካሄደው አስቃቂ የፀረ–ተዋሕዶ ፀረ–ኢትዮጵያ ጂሃድ ተጠያቂዎች ናቸው። እያንዳንዱ የዐቢይ አህመድ ደጋፊ ስጋዊ፣ አህዛባዊና ግብረ–ሰዶማዊ ገዳይ ነው!
ይህ የበሻሻ ቆሻሻ እስካሁን የተናገራቸውን ጽንፈኛ ንግግሮች ሁሉ በተግባር ላይ እያዋላቸው ነው። ከጀግናው ኢንጂነር ስመኘው እስከ ጽንፈኛው አጫሉ፣ ከጂጂጋው ፀረ–ተዋሕዶ ጂሃድ እስከ ሻሸመኔ ፀረ–ኢትዮጵያ ጂሃድ ሁሉንም ጭፍጨፋዎች ያቀነባበረው ዐቢይ አህመድ አሊ ነው። 100%! እርግጠኛ ነኝ።
ያው ኢንተርኔት አጥፍቶ ኦሮሞ ያልሆኑትን ኢትዮጵያውያን እያስጨፈጨፈ ነው። ኦ.ኤም.ኤን የተሰኘው የሽብርተኞች ቴሌቪዥን ጣቢያ ግን በሳተላይት ማስተላለፍ ስለሚችል የኢንተርኔት መዘጋቱ እምብዛም አይጎዳውም። ዐቢይ ቢፈልግ ኖሮ ቴሌቪዥኑንም ጃም አድርጎ ማዘጋት ይችል ነበር። ግን ይህን አይፈለግም! ዋናው ጭፍጨፋውን የሚያጋልጡ ተቃዋሚዎችና ገለልተኛ ኃይሎች ድምጻቸውና መረጃዎቻቸው እንዳይሰሙ መደረጉ ነው።
የባሌ ንግግር እንደ አንድ ትልቅ የዘር–ማጥፊያ ጥሪ ተደርጎ በማስረጃነት መቅረብ ይኖርበታል፤ እነ ለማ መገርሳ እና ሽመልስ አብዲስ “ነፍጠኛን ሰባበረነዋል” ንግግር የከፋው ይህ ነው፦
“ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን። ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ ይሄ ዘመን የእኛ ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን እግዝያብሄር በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት (ስህተት) ካለ ምከሩ። ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል”
ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም። ንግግሮቹ ሁሉ፣ የደጋፊዎቹ የድጋፍ መግለጫዎች ሁሉ በማስረጃነት ተቀምጠዋል። ከግራኝ ዐቢይ አህመድ ጎን የቆሙ ሁሉ በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ ሲዖል በንፁሐን ኢትዮጵያውያን ላይ ለሚካሄደው አስቃቂ የፀረ–ተዋሕዶ ፀረ–ኢትዮጵያ ጂሃድ ተጠያቂዎች ናቸው። እያንዳንዱ የዐቢይ አህመድ ደጋፊ ስጋዊ፣ አህዛባዊና ግብረ–ሰዶማዊ ገዳይ ነው!
Leave a Reply