ኢንተርኔት ተዘግቷል እነዚህ ፯ ሜዲያዎች ግን ቅስቀሳውን ቀጥለውበታል | የግራኝ ቅጥረኞች?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 8, 2020
☆ እነዚህ ኢትዮጵያ ያሉ ድህረ ገጾች ኢንተርኔት ባለማግኘታቸው ከሳምንት በላይ በጭራሽ ቪዲዮ አልለጠፉም(ፋና + ዋልታን ጨምሮ)እኔ የደረስኩባቸው፦
- 👉 አክሱም ቲቪ
- 👉 አስራት ሜዲያ
- 👉 አርትስ ቲቪ
- 👉 እዮሃ ቲቪ
- 👉 ኑሮ በዘዴ
- 👉 የኔታ ቲዮብ
- 👉 የኛ ቲዩብ
- 👉 አዲስ ሞኒቶር
- 👉 ፋና ቲቪ
- 👉 ዋልታ ቲቪ
አዲስ አበባ ሆነው ልዩ የኢንተርኔት ተደራሽነት አግኝተዋል
☆ እነዚህ ኢትዮጵያ ያሉ ድህረ ገጾች ግን ኢንተርኔት አግኝተው የተለመደውን ቅስቀሳ(በቀጥታም በተዘዋዋሪም)በየቀኑ ለማድረግ ሲችሉ ይታያሉ። (የዐቢይ አህመድ ኢንሳ ድህረ ገጾች?)እኔ የደረስኩባቸው፦
- 👉 አባይ ሜዲያ
- 👉 ኢቲቪ
- 👉 አቤል ብርሃኑ
- 👉 መረጃ ቲቪ
- 👉 ቶፕ ሜዲያ ኦፊሺያል
- 👉 ኢሳት
- 👉 ኢትዮጵያ ሀገሬ
Leave a Reply