ዘመድኩን እና የሽበር ከገዳይ ዐቢይ ጋር በጢምም ተደመራችሁ?! ኤዲያ!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2020
ኢትዮጵያውያን በባሕርይ ጽኑነታቸው በዓለም የታወቁ ናቸው፤ ይህን ሃቅ የጉግል ተቋም ሳይቀር መስክሮታል፤ እንደው ወንድሞቼ፤ ታዲያ ዛሬ የምታንጸባርቁት አቋም–የለሽነታችሁ ከየት የመጣ ይሆን? የእነ ሲ.አይ.ኤ አዕምሮ ቁጥጥር ሙከራ ሰለባ ሆናችሁን? ለይሁዳዊ ክህደታችሁ ሌላ ምንም ምክኒያት ሊኖር አይችልም፤ ባካችሁ ወንድሞች ለልጆቻችሁ ስትሎ ቶሎ ንስሐ ግቡ!
_________________________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on July 7, 2020 at 20:56 and is filed under Curiosity, Ethiopia, Faith.
Tagged: መምሰል, መደመር, አብርሃም እና ፈርዖን, ክህደት, ዐቢይ አህመድ, ዘመድኩን በቀለ, የሽበር ፋንታሁን, ጢም, ጺም, ፈርዖን. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply