የዐቢይ ሞግዚት አሁን ወደ ግብጽ መጓዙ ባጋጣሚ ነውን? | ንጉሣዊ አቀባበሉን ተመልከቱ!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2020
አይደለም! በአጋጣሚ አይደለም!በፍጹም! ሁሉም ነገር ከግራኝ አህመድ ጋር በደንብ የተቀነባበረ ነው ፤ “ሁሉም እንዳቀድነው እየሆነ ነው፤ አማራዎቹን ኦሮሞዎች እየጨፈጭፉልን ነው፤ እኛ ደግሞ ሁሉን ነገር ስጡን እንጅ “ወላሂ!”ትግሬዎችን እንጨፈጭፍላችኋለን፣ አባይና ግድቡ የእኛ፣ የእናንተና የኦሮሞዎች የጋራ ንብረት ይሆናል፤ ባለፈው ጊዜ ኦሮሚያን ስጎበኝ ይህን ነበር ከዕቢይ አህመድ ጋር የተነጋገርነው፤ ወላሂ አባይ የእኛ ነው።” ለማለት ነው አፈቆርኪ ወደ ካይሮ ያመራው።
እውነት ወያኔዎች የኢሳያስና ዐቢይ ጠላት ከሆኑ ቀልበው በማሳደግ ለስልጣን እንዲበቁ የረዷቸውን እነዚህን ሁለት ከሃዲ አዞዎች ቀን ሳያሳለፉ ዛሬውኑ እንደ ሞሳድ በደፏቸው ነበር። እንደው ምናልባት ጀግነው ሁለቱንም ከጠራረጓቸው የሰላም ሽልማት እንዲሰጣቸው የምከራከርላቸው እኔ ነበርኩ። ግን ሁሉም አብረው ነው የሚሠሩት!
Leave a Reply