የኦሮሚያ ሲዖል | በሻሸመኔ የተፈጸመው የዘር ጥቃት |ቪዲዮ ቍ. ፩
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2020
በአንድ በኩል ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን በእናት ሃገራቸው በጣም በሚያሳዝን መልክ እየተጨፈጨፉ ፀሎተ ፍትሃት ሳይደረግላቸው ብሎም በአግባቡ ከአፈር ጋር ለመቀላቀል ሳይችሉ ለእንስሳት ምግብነት በየጎዳናው በመተው ላይ ናቸው ፥ በሌላ በኩል ግን ኢትዮጵያን ሲያጥላላ፣ ሲያንቋሽሽ የነበረውና ለአረቦች ሲባል የሕዳሲውን ግድብ ላለሞምላት በወሰነው በገዳይ ዐቢይ የተገደለው ጽንፈኛ ዘፋኝ ፀሎተ ፍትሃት ተደርገለት፣ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ቀባሪዎች በተገኙበት በሥነ ሥርዓት ተቀበረ። ይህ ነው የኢትዮጵያ 150 ዓመታት አሳዛኝ ታሪክ፤ በስተ ደቡብ ኢትዮጵያ የሰፈሩት ስጋውያኑ ወራሪዎች በቀን ሦስቴ እየበሉ ከሦስት አራት ሚስቶች ሃያ ልጆች እየፈለፈሉ ተዝናንተው ሲኖሩ፤ የመንፈስ የሆኑት ሰሜን ኢትዮጵያውያን ግን በረሃብ፣ በበሽታና በጦርነት እየተቆሉ እንደ ቅጠል ሲረግፉና የሕዝብ ቁጥራቸው እየቀነሰ በሰቆቃ ሲኖሩ ነበር። አሁን በቃ! ይህ አግባብ የሌለውና ፍትህ–አልባ ኑሮ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መቀየር አለበት።
Leave a Reply