ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን ያምሳሉ በውጩ ዓለም ደግሞ የኢትዮጵያን ስም ያጠለሻሉ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 3, 2020
ሁለት ወፎች በአንድ ድንጋይ!
ሌባው – ሰይጣን ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም [የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]
“በእርግጥ የሚያስጨንቀው ነጥብ ኢትዮጵያውያን እዚህ ለምን ይኖራሉ?” ደይሊ ሜል – Daily Mail ባወጣው መረጃ ላይ የሚነበብ አስተያየት ነው፤ 900 ጊዜ ተወዷል።
አዎ! “እልል! ብላችሁ የተቀበላችሁት ሙሴያችሁ ግራኝ ዐቢይ አህመድ እያታለለና በደንብ በተቀነባበረ መልክ አፈር ድሜ እያሳጋጣችሁ ነው። “ጂኒ ወንድሙን ጀዋርን አሠረልን ብላችሁ” ዛሬም ልክ እንደ ጨቅላ እንዲህ በቀላሉ እልል! ትላላችሁ? ሞኞች! ሰነፎች! ሰውዬ በኢትዮጵያ ስም ቢሊየን ዶላሮች እየሰበሰበ “በኦሮሚያ ልማት፣ በኦሮሞ ሠራዊት ማስታጠቂያ” ላይ ያውለዋል፤ መንጋው ደግሞ ኢትዮጵያን በማፈራረስ እና ኢትዮጵያውያንን በመግደል ላይ ተሠማርቷል። በውጩ ደግሞ የኢትዮጵያን ስም ለማጠለሸት ከለንደን እስክ ሚነሶታ አጋንንታዊ የፈረሳ ተግባራታን በመፈጸም ላይ ይገኛል። አዎ! ፈረንጁ “ኢትዮጵያ” እንጂ “ኦሮሞ” የሚባለውን ነገር አያውቅም፤ ስለዚህ እነዚህን እርጉም አጥፊዎች በጅምላ “ኢትዮጵያውን”ብሎ ነው የሚጠራቸው። እያየን ነው፤ ከሃዲዎቹ ኦሮሞዎች በአንድ ድንጋይ ሁለት ሁለት ወፍ እየመቱ እንደሆነ? ምስኪኗ ኢትዮጵያ ስልጣኑን፣ መሪቱንና ገንዘቡን ሁሉ ሰጥታቸው እንኳን ይህን ያህል እየበደሏት ነው። እግዚአብሔር እሳቱን ከሰማይ ያውርድባቸው!
Leave a Reply