በጣም ያሳዝናል! ዘመድኩን በቀለ የይሁዳን ፈለግ እየተከተለ ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 2, 2020
አዎ! በጣም ያሳዝናል፣ ያስቆጣልም፤ ታታሪው ወንድማችን ምንም እንኳን ምልክቱን ከወራት በፊት ጀምሮ ቢያሳየንም አሁን ግን ለይቶለታል፤ በግራኝ ዐቢይ ጋኔን የተለከፈ ይመስላል ፥ አሁን በይፋ የገዳይ ዐቢይ ደጋፊና መልዕክተኛ ሆኖ አረፈው። በትናንትናው ዕለት ለዐቢይ አህመድ የጻፈውን ደብዳቤ አንብቡት፤ ኡ! ኡ! ያሰኛል።
ባለፈው ሳምንት ላይ ልክ የእነ ጄነራል አሳምነው ግድያ መታሰቢያ በዋለበት ዕለት መምህር ዘመድኩን ገዳይ ዐቢይ አህመድን “ዛፍ ቆራጭ” በማለት ጀግና አደረገው፤ ትናንትና በአቡነ ተክለ ሐያማኖት ዕለትና እስክንድር ነጋና ስንታየሁ ቸኮል በዐቢያ አህመድ እረኞች እንደ አህያ እየተነዱ ወደ እሥር ቤት በተወረወሩበት ዕልት ደግሞ ለገዳይ ዐቢይ ተንበርክኮ እንባ አነባለት፤ “እነ ዶ/ር አንባቸውን ጄነራል አሳምነው ነው የገደላቸው” ለማለት የቃጣ እስኪመስል። “የተመረጡት እንኳ ይስታሉ” የሚለው ቃል በተግባር ታየ። ፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት በትናንትናው ዕለት ብዙ ነገሮችን ገላልጠው አሳዩን።
እንደው ግን በወንድማችን ላይ ምን ዓይነት የአእምሮ ቁጥጥር ቢያደርጉበት ነው? ማየት የሚችሉ በግልጽ ያዩታል፣ መስማት የሚችሉ በደንብ ይሰሙታል አቋም–የለሹ አጋሩ ዮኒ ማኛ የግብረ–ሰዶማውያን እና የሲ.አይ.ኤ እእምሮ ቁጥጥር ሰለባ ለመሆን የበቃ ግለሰብ ነው። ዘመድኩን በቀለስ የጀርመኑ የስለላ ወኪል የቢ.ኤን.ዲ አእምሮ ቁጥጥር ሰለባ ለመሆን በቅቶ ይሆን? ከዚህ ቀደም “የጀርመን መንግስት እንደማንኛውም ሰው ሳይሆን ልዩ የሆነ የዩቲውብ ቻነል እንሰጥሃለን ብለውኛል” የሚል ነገር በፌስቡኩ ጽፎ ሳይ የተሰማኝ ይህ ነበር። ዘመድኩንን እና ዮኒ ማኛን አዳምጧቸው፤ ድምጻቸው ላይ የሆነ የሚያመሳስላቸው ቀጭን የሆነ ቀለም ይሰማል፤ ጥሩ አይደለም!
ባለፈው ሳምንት ይህን ጽሑፍ ለአንድ አንባቢየ አቅርቤው ነበር፦
“አዎ! ሁላችን በጽኑ የምንፈተንበት ጊዜ ላይ ነን። በተለይ እራሳቸውን ለዓለሙ ያስተዋወቁና እንደ እነ እኅተ ማርያም እና መምህር ዘመድኩን ሜዲያ ላይ በመውጣት ብዙ ተከታዮችን ማፍራት የበቁ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ለበለጠ ፈተና የተጋለጡ ናቸው። እኔ በድምጽም በምስልም መውጣት የማልፈልገበት ዋናው ምክኒያት ይሄው ነው። ኢንተርኔት የሚስተላለፍበት የአየር ሞገድ በጣም አደገኛ ሞገድ ነውና።
መምህር ዘመድኩንን በተመለከተ እኔም የማደንቀው ወንድማችን ነው። ነገር ግን ላለፉት ወራት በግራኝ አብዮት አህምደ ጥላ ሥር የወደቀና ለእዚህ የተዋሕዶ ጠላት የምርጫ ቅስቀሳ ለማድረግ የወሰነ ይመስለኛል። ይህ ለእኔ ቀይ መስመር እንደ መጣስ ነው የሚቆጠረው። አንድ የተዋሕዶ ልጅ በከፊልም ቢሆን ገዳይ ዐቢይ ድጋፍ መስጠት ወይም በጎ ነገር መናገር የለበትም፤ በጭራሽ፤ ይህ ወገንን የምለካበት ጥብቅ አቋሜ ነው። መምህር ዘመድኩን ትናንትና ያወጣውን ቪዲዮ ካዳመጥሽው ምን ለማለት እንደፈለግኩ ትረጂኛለሽ። “አንድ ሰው በጎ ሲሰራ አወድሰዋለሁ፤ መጥፎ ሲሰራ እወቅሰዋለሁ” የሚለው ንግግሩ “ወዴት ጠጋ ጠጋ?” የሚያሰኝ በዓለማውያኑ ፖለቲከኞች ዘንድ የሚዘወተር ንግግር እንጅ ከአንድ መንፈሳዊ ሰው አፍ መውጣት የሚገባው ንግግር አይደለም። ለምን ስለ እነ መለስ ዜናዊ፣ አቡነ ጳውሎስ ወይም ደብረ ጽዮን ተመሳሳይ “ሚዛናዊ የሆነ” ነገር ሲናገር አይሰማም? መቼም እነርሱም ቢሆኑ አንድ የሠሩት በጎ ነገር ይኖራል። ዲያብሎስ እንኳን ሁለት መድኃኒት ሰጥቶ ነው አንድ መርዝ ጠብ የሚያደርገው። ታዲያ ዲያብሎስንም በጎ ሲሠራ ያወድሰዋ! አብዮት አህመድ አሊን በተመለከተ የትኛውን በጎ ነገር ሰርቶ ነው፤ “”የአቢቹ”(ወንጀሉን ለመቀነስ እንዲህ እሚያቆለማምጠው) ነገር አይገባኝም፤ አንዳንዴ ጥሩ ነገር ያደርጋል፤ አንዳንዴ…” ለማለት የቻለው? ያውም የእነ ጄነራል አሳምነውን ግድያ ዓመታዊ መታሰቢያ በምናስታወስበት ወቅት፣ ከሃዲ ዐቢይ አህመድ አባይን ለግብጽ መሸጡ ይፋ በሆነበት ዕለት። ኢንጂነር ስመኘውን ጨምሮ ሁሉንም ዐቢይ አህመድ እንደገደላቸው አሁን መላዋ ኢትዮጵያ ታውቀዋለች፤ ታዲያ ምነው መምህራችን ገዳዩን ገዳይ ብሎ ለመትፋት ተሳነው? በተዋሕዶ ኢትዮጵያ ላይ ከግራኝ አሀምድ ቀዳማዊ ያልተናነሰ ወንጀል የሠራውን ዳግማዊ ግራኝን ማወቅ ተስኖታል፤ የእኅተ ማርያም ባለቤት (ነፍሱን ይማረው!)እንዴት እንዳረፈ ግን ፍርድ ለመስጠት ተችሎታል። ያውም የአራት ልጆች እናቷ እስር ቤት ውስጥ እየማቀቀች። ይህ እንዴት ይሆናል? አብይ ተልኮው መግደል፣ ማፍረስ፣ መዋሸት፣ ማፈናቀል፣ መዝረፍ እንደሆነ እንጅ ከዚሕ ውጭ በጎ ነገር ሲሠራ አላየንም። አብይ አህመድና እና መለሰ ዜናዊ በጭራሽ አይወዳደሩም፤ ደጋግሜ የምለው ነው፤ መለስ ብዙ ስህተቶችን የሠራ፤ ስህተቶቹን ለማረም ሲነሳሳ በሉሲፈራውያኑ የተገደለ፡ “ሙሴ ጸሊም” ሊሆን ይችል የነበረ ኢትዮጵያዊ ነው። እኛነን እንጂ ሉሲፈራውያኑ ጠላቶቻችን ይህን በደንብ ያውቁታል፤ የገደሉትም ለዚህ ነው። መምህር ዘመድኩን ትናንትና “አበበ ገላው ነው በጩኸቱ የገደለው” (ልብ እንበል፦ መለስ ዜናዊን እና አቡነ ጳውሎስ ካረፉ ስምንት ዓመት ሊሆናቸው ነው፤ ግን ትግሬ በመሆናቸው ያው እረፍት ሊሰጧቸው አልቻሉም። በየጊዜው ነው የሚኮንኗቸው፤ ምኒሊክን ሆን ብለው ከሚኮንኗቸው ኦሮሞ ዘውገኞች በምን ተለዩ?። አበበ ገላው አንድ ሌላ ፀረ–ተዋሕዶ፣ ፀረ–ሰሜን ኢትዮጵያውያን የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛ ነው። መምህር ዘመድኩን ይህን ቆሻሻ ግለሰብ እንደ አንድ ጀግና መሳሉ በድጋሚ “ወዴት ጠጋ ጠጋ” አስብሎኛል። ወንድማችንን ወይ አብዮት አህመድ በዳኔል ክብረት በኩል ገዝቶታል(ይቅርታ!) አሊያ ደግሞ ያቺ መከረኛ ፌስቡክ በህይወቱ ከፍተኛ ቦት ይዛለች። የሃገር–ወዳድ ኢትዮጵያውያንን ፌስቡክ ጦማሮች እና ዩቲዩብ ቻነሎች እያዘጋ ያለው አብዮት አህመድ ነው። ለአሥር ዓምታት ያህል ቪዲዮ ያጠራቀምኩባቸውን የኔን ዩቲዩብ ቻነል ያዘጉበኝ የዘማሪ ሉልሰገድ(ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ) እና “ሰማያት” የተባሉትን ቻነሎችን ተጠቅመው ነው። ዋው! አይደል? ሌላ የሚገርመው ነገር ደግሞ አሁን በአብዮት አህመድ ፋና ቲቪ የሚጋበዘው ዘማሪ ሉልሰገድ ችግር ውስጥ ወድቆ በነበረበት ወቅት እርዳታ አበርክተንለት የነበረ ወገን መሆኑ ነው። ዘማሪው መምህር ዘመድኩን ያፈራው ስለሆነ ምን የሚያውቀው ነገር ይኖር ይሆን?
ለማንኛውም ወንድማችን መምህር ዘመድኩን የሚከተሉትን ነገሮች እንዲያስተካክል ሃሳቤን አቀርብለታለሁ፦
፩ኛ. ዐቢይ አህመድ አሊን ሙሉ በሙሉ መትፋትና ለፍርድ እንዲቀርብ መወትወት አለበት፤ ከእነ ጀዋር ለመለየት ፤ ወይም የህዋትን ወንጀል ከፍ በማድረግ ዐቢይን ፃድቅ ለማድረግ የሚያደርገው ሙከራ አይሠራም፤ ሁሉም በአንድ ላይ ነው የሚሠሩት፤ ሁሉም የኢትዮጵያን ውድቀት ነው የሚመኙት
፪ኛ. እስልምናን በተመለከት የ”ዋሃቢያ” ሽፋን መስጠቱ ተገቢ አይደልም፤ ጊዜውም አይፈቅድም። የእግዚአብሔር አምላክ እና ክርስትና ሃይማኖታችን ዋናው ጠላት እስልምና እና ቁርአኑ ነው። እያንዳንዱ አማኝ እስላም፤ ሱኒ፣ ሺያ፣ ዋሃቢ፣ ሱፊ፣ ኢስማኤሊ፣ አለቪት ወዘተ የእኛ ክርስቲያኖች ጠላት ነው። ዋሃቢዎቹን ብቻ እንደ ገዳዮች አድርጎ በመሳል ሱፊዎቹን“ሰላማዊ” አድርጎ ለመሸጥ መሞከር ግብዝነት ነው። እንዲያውም ከዋሃቢዎቹ ሲፊዎቹ ናቸው በይበልጥ አደገኞቹ። ዋሃቢዎቹ ስጋህን ሊገድሉ ነው የተነሱት፤ ሱፊዎቹ ግን መንፈስህን ለመንጠቅ። ዜጎቻችንን በመተቱ፣ በድግመቱ፣ በቡና፣ ጫት እና ጥምባሆ ያሰሯትና ያስተኟት ሱፊዎች ናቸው። ሁሉም እየተነሳ “እኝህን አባት (ሙስሊም አባት መባል የለበትም)እወዳቸዋለሁ…” እያለ በተዋሕዶ ልጆች ዘንድ አድናቆትን ያተረፉት ሙፍቲ ባለፈው ጊዜ ቄራ ሚካኤል ጎን ለመስጊድ ቦታ ሲሰጣቸው ለምንድን ነው “አይ ይህ የወገኖቻችን የክርስቲያኖች ቦታ ነው፤ አንቀበለም፤ ሌላ ይሰጠን” ያላሉት? ክርስቶስንስ ተቀብለዋልን?
፫ኛ. መምህራችን በሰሜን ኢትዮጵያውያን(ትግሬዎች)ላይ የለበሰውን ደቡብ ኢትዮጵያዊ የጥላቻ አቧራ ማራገፍ ይኖርበታል።
እንወድሃለን፤ ወንድማችን መምህር ዘመድኩን!”
ከወር በፊት ደግሞ ይህን አቅርቤ ነበር፦
“ትንፋሽ የሌለው ሰው የሞተ እንደሆነ ሁሉ፣ የማትናገር ቤተክርስቲያንም የሞተች ነች” – አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
“ለሃገር የቆመች ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ናት!”
ቃለ ሕይወት ያሰማለን፡ መምህር ዮርዳኖስ፤ የደፋሩን ሸህ እና የ666እስልምና ጣዖት አምልኮ እባባዊ አካሄድን በደንብ ደርሰህበታል። የአገራችን ተቀዳሚ ችግር ይህ መሆን በተገባው ነበር፤ የማንቂያው ደወልም ወደዚህ እውነት ሊወስደን በተገባው ነበር።
አብዛኞቹ እራሳቸውን በማታለልና በመሸጥ ከገዳይ አብይ ጎን ቆመው ወለም ዘለም በሚሉበት በዚህ የመተዛዘቢያና የመለያያ ዘመን እንዲህ በግልጽና በቀጥታ የሚናገር መምህር መኖሩ ተስፋ የሚሰጥ ነው። በተለይ በዚህ ዘመን ጊዜውን እየዋጀ የአብይ አህመድ አሊን እና የ666እስልምናን አደገኛነት በግልጽ ወጥቶ የማያጋልጥና የማያወግዝ መምህር ወይም ሰባኪ ከቁምነገር ሊቆጠር አይገባውም። የፈለገው ችሎታና እውቀት ይኑረው፤ ለዚህ ዘመን ካልተገለገለበት ሁሉም ነገር ዝርያ ነው፤ ለመቼስ ሊሆን ነው?
እስኪ ይታየን፤ ምን ዓይነት የክርስትና መምህር ነው “ሁሉም በየእምነቱ ጸሎት ያድርግ፣ እኔ ለእግዚአብሔር አምላክ፣ እናንተ ደግሞ ለዋቄዮ–አላህ ዲያብሎስ ፥ ተቻችለን እንኑር፤ እኔ ብቻ ገነት ልግባ እንጅ ሌላው አይመለከተኝም” በማለት የወገኑን ወደ ሲዖል መግባት የሚመኝ? ምን ዓይነት ስንፍና፣ ግድየለሽነትና ጭካኔ ነው? ምናለ በአንዷ ሴት በእህተ ማርያም ላይ ያሳዩትን ዓይነት ወኔ እና ጀግንነት ኢትዮጵያውያንን ጠፍሮ ባሠረው የእስልምና ዲያብሎስ ላይ ቢያሳዩት! የሚገርም ነው እኮ፤ አንዱ መምህር የሽሁን እጅ ይስማል ሌላው የስየጣን ቤት መስጊድ ያሠራል…ጉድ እኮ ነው!
እውነቱን ለመናገር፤ በዚህ ዘመን እኛ ክርስቲያኖችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነት ደጋግሞ ከሚሰብከን ሰባኪ ይልቅ የእስልምናን 666ትነት፣ የመሀመድን ሐሰተኛ ነብይነትና ክርስቶስ ተቃዋሚነት የሚያጋልጠውን ሰባኪ አምነዋለሁ፣ አከብረዋለሁ ፤ “ታታሪ ነህ!” እለዋለሁ።
ብዙዎች ግን ዛሬ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ብሎ እየታየ አውቀው ተኝተዋል። መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ነቅተው ሲነሱ ኢትዮጵያም አብራ ትነሳለች። የኢትዮጵያ ስምና ክብር የተዘጋጀው በመንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ስኬት በኩል ብቻ ነው። መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ነቅተው ተነስተው የሃገሪቱን አመራር ከስጋውያን ኢትዮጵያውያን በፍጥነት ካልተረከቡ ኢትዮጵያ ትሞታለች። ኢትዮጵያ የበለጸገችና ገናና እንዲሁም ልዕለ ኃያል የሚለውን ስሟንና ክብሯን እንደገና ማመለስና መውረስ የምትችለው መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን በማንነትና በምንነታቸው ሲገለጡና ሲነግሱ ብቻ ይሆናል። ጠላት ይህን ያውቃል።
“በሃገራችን፣ በቤተ ክርስቲያናችን እና በሰላማዊ ልጆቿ ላይ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ወንጀል፣ ግፍና መከራ በዚህ በአህዛብ መንግስት በየቀኑ ሲፈጸሙ እያዩ ለምንድን ነው ሌሎች መምህራን ወጥተው እውነቱን ለመናገር የማይደፍሩት? ምንስ የሚይዛቸው ነገር አለ? እውነት ለስጋቸው፣ ለተወዳጅነታቸውና ለዝናቸው አስበው ይሆን?” የሚሉት የብዙ የተዋሕዶ ልጆች ጥያቄውች ናቸው።
በርግጥ መምህራኑ ከእኔ እና እናንተ የበረታ ፈተና የሚገጥማቸው ናቸው፤ ሆኖም ግን ለረጅም ጊዜ ሳከብራቸው እና ሳደንቃቸው የነበሩት እንደ መምህር ምህረት አብ አሰፋ፣ መምህር ዳንኤል ክብረት፣ መምህር ዘመድኩን በቀለ፣ መምህር ዘበነ ለማ እና መምህር ግርማ ወንድሙ የመሳሰሉትን ታዋቂ መምህራን በሃገራችንና በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የአህዛብ መንግስት እየፈጸመው ያለውን ጂሃድ በግልጽ ከማውገዝና ጉዳዩንም አስመልክቶ ተገቢውን ትምህርት ከመስጠት መቶጠባቸው የግብረ–ሰዶማዊው የአብይ አህዛብ መንግስት ተባባሪዎች አያደርጋቸውምን?
የመምህራኑን የህይወት ታሪክና የአገልግሎት ጉዟቸውን መለስ ብለን ብንመረምር፤ ሁሉም የተጠሩት የአህዛብን እና መናፍቃንን አስተምህሮዎች ለማጋለጥ በዚህም ተዋሕዷውያንን ለማንቃት ነበር። በዚህም ግርም ሥራ ሠርተው ነበር! ነገር ግን በኋላ ላይ ሁሉም ይህን እርግፍ አድርገው በመተው በባቢሎን ሃገራት መንሸራሸሩን መርጠዋል። እስኪ እንታዘበው፤ መምህር ምህረተ አብ እነዚያን የተደሰትንባቸውን የማንቂያ ደወል መርሃ ግብሮች በአፈቄሳር ዳንኤል ክብረት አጋዥነት ካቆመ በኋላ ኢትዮጵያን ለቅቆ ወደ ሰዶም እና ገሞራ ላስ ቬጋስ አመራ። በጣም ነበር ያዘንኩት፤ እስኪ ይታየን የአውሬው መንግስትን ከንቱ አዋጅ አልቀበልም ብሎ የማንቂያ ደወሉን ቢቀጥልበት ምን ዓይነት ድንቅ የሆነ ክርስቲያናዊ ዐቢይ በኢትዮጵያ ሊቀስቀስ ይችል እንደነበር።
ዛሬ እንደምናየው፤ ላለፉት 150 ዓመታት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪ፣ ገዥና የበላይ መንግስት ወይም ህግ የደቡብ ህዝብ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ነው። መንፈሳዊው የሰሜኑ ህዝብና መንግስት ጸጋውንና በረከቱን በፈቃዱ ለስጋዊው የደቡብ ህዝብ አበርክቷል። ገዥ ስምና ክብር የሚሆነው የዚህ እንግዳ ፣ ባዕድ ፣ አዲስና ጸጉረ–ልውጥ ህዝብ ማንነትና ምንነት ነው የሚሆነው። ይህ አንዳንድ ሙሉ በሙሉ ያልነቁትን ወገኖቼን ይከነክናቸው ይሆናል፤ ነገር ግን አፄ ሚኒሊክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ እና ህወሃቶች የመንፈሳዊው ሰሜን ህዝብን ጸጋና በረከት ለስጋዊ ደቡብ ሕዝቦች አበርክተዋል። በተለይ ባዕድ ለሆኑት ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች። ከሰሜን የተነሱት ህወሃቶች በሰሜንነታቸው እጅግ በጣም ለሚጠሏቸው፣ ኢትዮጵያን ለሚጠሏት ለስጋውያኑ ለኦሮሞዎችና ለሶማሌዎች በጭራሽ የማይገባቸውን አንጋፋውን የኢትዮጵያን ምድር ቆርሰው መስጠታቸው አይገርምምን? በጣም እንጅ!
የመንፈሳዊውን የሰሜኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ጸጋና በረከት የወሰደውና ለራሱ ስምና ክብር ያደረገው ስጋዊው የደቡቡ ህዝብ ሲሆን ይህም እውነት ዛሬ በምናየው የኢሀዴግ “ብሔር ብሔረሰቦች” በሚለው ተልካሻ ስጋዊ ህገ–መንግስት ተገልጦ በሁሉ ላይ ነግሶ ይታያል።
የዛሬዋ ኢትዮጵያ ሁለት በተፈጥሯቸው ጠላት የሆኑ ማንነቶችና ምንነቶች ያላቸው ህዝቦች የሚኖሩባት አገር ናት። እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ከተሳሳትኩ እንጂ እነዚህ ላይ የተጠቀሱት ስጦታው የተሰጣቸውና ሳከብራቸው የነበሩ መምህራን ምናልባት የተፈጠሩበት ስጋዊው የደቡብ አፈር የነገሰውን ስጋዊ የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት ማንነትና ምንነት የራሳቸው አድርገው በመቀበላቸው የሚፈጽማቸውን በደሎች ከማውገዝ እንዲቆጠቡ አድርጓቸው ሊሆን ይችላል።
የሚገርም ነው፤ ሁሉም መምህራን ከደቡብ ኢትዮጵያ ናቸው፦
- ፩. መምህር ምህረት አብ አሰፋ (መቱ–ኢሉባቦር)
- ፪. መምህር ዳንኤል ክብረት(አገው፤ ስጋዊ ደቡብ ነው)
- ፫. መምህር ዘመድኩን በቀለ (ሐረር)
- ፬. መምህር ዘበነ ለማ (???)
- ፭. መምህር ግርማ ወንድሙ(ጎባ – ባሌ)
እና ብዙ ሌሎችም…”
Leave a Reply