Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

ሰኔ የግድያ ወር ነው | የጥላቻ ዘፋኙን ገድሎት የሚሆነው ዐቢይ አህመድ አሊ ብቻ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 30, 2020

ቪዲዮው የሚያሳየንና ጄነራል አሳምነውን እና ባለቤቱ የሚሉንን በጥሞና እንከታተል

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ

ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው

ግድያውና ሌሎችም ተመሳሳ ግድያዎች በመጭዎቹ ቀናት ሊከሰቱ እንደሚችሉ የሆነ ሲጠቁመኝ የነበረ ሃይል ነበር። ትናንትና የሚከተለውን ቪዲዮ ካቀረብኩ በጥቂት ሰዓታት በኋላ ነበር ዘፋኙ የተገደለው። አንዳን ዩቲውበሮችም ቀጣዩ ታዋቂ የዐቢይ አህመድ የግድያ ሰለባ ማን ይሆን?” በማለት ሲጠይቁ አንብበናል።

 • 👉 አጫሉ ሊገደል ሰዓታት ሲቀሩት፡ “አታዩም እንዴ የገዳይ አይኑን?” በማለት ጠይቄ ነበር።
 • 👉 ዋሃዐቢይ አህመድ የስልጤ እስላምዊት ሬፓብሊክን ለመመስረት ተግቶ እየሠራ ነው

ያው ዛሬ ደግሞ ግራኝ አብዮት አህመድ በአባይ ጉዳይ የደረሰበትን ድንጋጤ ለማብረድና ነገሮችን ለማስቀየስ ስልጢ ሙስሊም ወንድሞቹን ዓብያተ ክርስቲያናትን ያጠቁና አባቶችንም ይደበድቡ ዘንድ ቀሰቀሳቸው። በዛሬው ዕለት የሚከበረውን የእመቤታችንን ክብረ በዓል ለማክበር ከአዲስ አበባ ወደ ስልጤ ዞን ቂልጦ ሎዛ ማርያም የሄዱ መርጌቶችና ምዕመናን በስልጤ ፖሊሶችና በስልጤ ወጣቶች መደብደባቸው ተነግሯል። በሚቀጥሉት ሳምንታትም ተመሳሳይ ማስቀየሻና ውሃውን መሙላት አልቻልንምማስባያ ድራማዎችን እንጠብቃለን።

👉 ከሦስት ቀናት በፊት ባቀረብኩት ቪዲዮ ደግሞ፦

የዚህ እባብዓይንከሃዲ ድምጽ አያቅለሸልሻችሁምን? የሚለውን ጥያቄ ጠይቄ ነበር።

በተጨማሪም ከአባይ እና ጣና ጉዳይ ላይ የሠራውን ትልቅ ወንጀል ለመሸፈንና ግብጽን፣ አረብ ወንድሞቹና እራሱንም ለመርዳት (“ወላሂ!” ብሎ ስለማለ ይህን መኻላ ቢያጥፍ እንደሚገድሉት ነግረውታል) ሽብር፣ ግድያ፣ ወይም ጥቃት በሚቀጥሉት ሳምንታት እንደሚከሰቱ እንደሚከተሉት ጠቁሜ ነበር፦

👉 ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ብትሆን ኖሮ “ወላሂ” ብሎ ሲመለስ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ውስጥ ታስገባው ነበር

በሉ እንግዲህ፤ በሚቀጥሉት ቀናት እራሳቸውን የሸጡት፣ ግብዙ በብዛት የሚከታተላቸውና “ተወዳጅ” ናቸው የሚባሉት ትርኪምርኪ ሜዲያዎች አሁን ለግራኝ አህመድ ዓይን ያወጣ ክህደት ሰበብና ምክኒያት በመስጠት ሰውን እንደገና ለማስተኛት ሲሞክሩ እናያለን። በዚህም ነፍሳቸውን የሸጡ የከሃዲ ዐቢይ ቅጥረኞች መሆናቸውን ታውቃላችሁ፤ ሜዲያዎቹን በሙሉ እያስፈራራና እየገዛ በቁጥጥሩ ሥር አድርጓቸዋል።

ቀደም ሲል፦

👉 ከሃዲው ዐቢይ “ወላሂ!” ብሎ ሸጦታል | ኢትዮጵያን እንደ አሮጌ ኳስ እየተጫወተባት ነው

ያው ያልነው ደረሰ። አጭበርባሪው ዐቢይ ዛሬ ደግሞ “የሕዳሴውን ግድብ ካለ ግብጽና ሱዳን ፈቃድ መሙላት አንጀምርም” አላችሁን አረፈው።

አዎ! ይህ ቆሻሻ ኢትዮጵያን እያታለል፣ እያዋረደና እያመሰቃቀል ለኦሮሚያ ጥንካሬ ጊዜ ይግዛ፣ ካዝናዋንም በደንብ አድርጎ እስኪሞላው “ትሪክምርኪ አልአሩሲንና ቅጥረኛ ሜዲያዎቹን” ለማታለያ ድራማው ይጠቀምባቸው እንጂ። ተምረናል የሚሉት እንኳን ይህን ቀላል ነገር መገንዘብ ተስኗቸው ዳዴ ማለት ከጀመሩ ሦስት ዓመታት ሊያስቆጥሩ ነው፤ ግን ምን ዓይነት መርገም ቢሆን ነው?!

ይሄ ከሃዲ እየሠራው ያለው ወንጀል በየትኛውም ሌላ ሃገር የሞት ፍርድ የሚያሰጠው ነው። ኢትዮጵያ እንዲህ ዓይነቱን ወራዳ ሥልጣን ላይ ስላወጡብሽ ተክዢ! አልቅሺ!”

በሰኔ ወር

👉 የመስቀል አደባባይ ቦምብ ግድያ የውሸት “የድጋፍ ሰልፍ” እንዲደረግ በማዘዝ የተታለሉትን ሶስት ንጹሐንን በቦምብ አስገደላቸው፣ 200 ወጣቶችን አቆሰላቸው፣ በዚሁ ጊዜ ንጹሐን የአዲስ አበባ ነዋሪዎችንን እና ፖሊሶችን ወደ እስር ቤት ወረወራቸው።

👉 አባቱ መንግስቱ ኃይለማርያምም ልክ እነ ጄነራል አሳምነው በተገደሉበት ዕለት ሰኔ ፲፭/15 1980 ዓም ነበር በሐውዜን ከተማ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ፋሺስታዊ ጭፍጨፋ አካሄዶ በትግራይ የገበያ ቦታ የነበሩ ሦስት ሺህ ንፁሐን ባሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉት። ልብ በሉ፤ የሀውዜንን ዕልቂት ከኦሮሞው መንግስቱ ኃይለማርያም ትከሻ ለማውረድ ሲሞከር እነደነበረው ዛሬም እየተፈጸሙ ያሉትን ግድያዎችንና ወንጀሎችን ከኦሮሞው ዐቢይ አህመድ አሊ ለማራቅ ንሰሐ መግባት ያቃታቸው ኦሮማራዎች ብዙ እየሞከሩ ነው።

👉 አምና ልክ በዚህ ጊዜ ጄነራሎች አሳምነውን፣ ሰዓረንገደላቸው

ዘንድሮም ዘፋኙን ገዳይ ዐቢይ ነው የገደለው የሚል ዕምነት አለኝ። መመርመር የሚችሉ ወገኖች አጫሉ ላለፉት ቀናት የት እንደሄደና ከማን ጋር እንደተገናኘ ተከታትለው ይድረሱበት። ከሁለት ሳምንታት በፊት ዘፋኙ በተቀነባበረ መልክ ፀረምኒሊክ የሆነ ንግግር እንዲያሰማ ተደረገ፤ ታዲያ ይህን እንዲናገር የገፋፋው ዐቢያ አህመድ አሊ ሊሆን አይችልምን? የሰውዬው ዲያብሎሳዊ ባሕርይ ልክ ይሄን እንዲያደርግ ነው የሚጠራው። ጀዋርና ሌሎቹንም የኦሮሞ ጽንፈኞች ወንጀል ሲሠሩ ፀጥ የሚለው፤ እንዲያውም በድጋፍ ከጎናቸው የሚቆመው፤ ጊዜውን ጠብቆ ለመግደልና የሚፈልገውን ብጥብጥ ለማስቀስቀስ እንደሆነ እራሴን አሳምኜ ነበር። ከሁለት ዓመታት በፊት ጃዋርን ለመቀበል መስቀል አደባባይ ተግኝቶ የነበረውን ሕዝብ ለመታዘብ በቦታው ተገኝቼ ነበር። ሦስት ሚሊየን የሚጠጋው የከሃዲዎች መንጋ ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ጥልቅና መንፈሳዊ የሆነ ጥላቻ እንዳላቸው በቅርቡ ለመመልከትና ለመታዘብ በቅቼ ነበር።

ታዲያ አሁን ዐቢይ አህመድ እነ ጀዋርን፣ ታከለ ዑማን፣ ሽመልስ አብዲሳን፣ ሙፈሪያት ካሚልን ወይም ለማ መገርሳን በሚቀጥሉት ቀናትና ወራት ቢደፋቸው አይግረመን። ሰውየው ገዳይ ነው ያደርገዋል! እስበርስ መጨራረሳቸው ደግሞ በሀገረ ኢትዮጵያ ሕግ የተጻፈ ነገር ስለሆነ የማይቀር ነው። የዐቢይና መንጋዋ ተቀዳሚ ዓላማ ረብሻና ብጥብጥ በመፍጠር ኢትዮጵያንና ተዋሕዶ እምነቷን ባሕሏን ማፈራረስ፣ ህፃናትን ማሰደፈር፣ (ያለምክኒያት ልጅ/ልጆችን አዳፕት አላደረገም) የሕዝብ ቁጥሯን መቀነስ፣ ጣናን ማድረቅ፣ አባይን መሸጥ፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያን እንደ አባቱ እንደ መንግስቱ ኃይለማርያም በረሃብ መቅጣት ነው።

እናስታውሳለን፤ ኮሮና ገባ እንደተባለ “ኢትዮጵያውያን የውጭ ሰዎችን ካጠገባቸው ለማራቅ ድንጋይ ወረወሩባቸው” ሲባል። ይሄ ማንም ያላጣራው ሀሰተኛ ወሬ እንዲናፈስ የተደረገው በአሜሪካ ኤምባሲ በኩል ነበር። የዐቢይ ሥራ። አሁንም “የኢትዮጵያ አባቶች በልጆቻቸው ላይ ጥቃት ፈጸሙ” የሚለው ዜና በአርቲስቶች ተደግፎ ዕለታዊ ዜና ለመሆን ሲበቃ ይህች የግብረሰዶማዊው ዐቢይ አህመድ ሥራ ናት የሚል ስሜት ተሰምቶኝ ነበር።

👉 ገዳይ 100% ዐቢይ አህመድ ነው ፥ ሰውየው ባስቸኳይ ለፍርድ መቅረብና መሰቀል አለበት

👉 በዘመነ ግራኝ ዐቢይ አህመድ በመላው ኢትዮጵያ የፈሰሰው የክርስቲያኖች ደም ይጮኻል!

 • 👉 በየገዳማቱ የተገደሉት የአባቶቻችን ደም፣
 • 👉 በአዲስ አበባ አብያተ ክርስቲያናት የተገደሉት ሰማእታት ሳህለ ማርያም እና ኃይለ ሚካኤል ደም፣
 • 👉 በኦሮሚያ የተገደለችው የምስኪን እህታችን የእርቀሰላም ሞገስ ደም፣
 • 👉 በትንሣኤ ዕለት በናዝሬት የተገደሉት ተዋሕዶ ሕፃናት ደም፣
 • 👉 በአጣየ እና ከሚሴ የፈሰሰው የተዋሕዶ ልጆች ደም
 • 👉 በጂኒ ጃዋር ቅስቀሳ በኦሮሚያ ሲዖል የተገደሉት 86 የተዋሕዶ ልጆች ደም
 • 👉 በጥቁር አንበሣ ሆስፒታል የተገደለችው ተዋሕዶ እህታችን ደም፣
 • 👉 በኦሮሚያ፣ ሶማሊያ፣ ቡራዮና ቤኒ ሻንጉል የፈሰሱት የንጹሐን ደም፣
 • 👉 ተሰድደው በየኮንቴነሩ፣ በርሃውና ባሕሩ የሞቱት ወገኖች ደም
 • 👉 “ኮሮና ናት” ተብለው እየተገደሉ ያሉት ኢትዮጵያውያን ደም

የሁሉም ደም ዳግማዊ ቃየል ዐቢይ አህመድ አሊን ይጠራሉ!!!

ወገኖቼ እንግዲህ፦ ልብ ብለን በመከታተል ለዘፋኙ የሚሰጠውን ትኩረት፣ (ማን እንደሚሰጥ) በተዋሕዶ ልጆች ላይ እየተፈጸመ ካለው መንገላታት፣ መፈናቀል፣ ጭፍጨፋና ግድያ ( እነማን ዝምታውን እንደመረጡ) ጋር እናነጻጽረው፣ ይህ በጣም ቁልፍ የሆነ ጉዳይ ነው! ከትናንትና በስቲያ ለስልጤው ጂሃድ የሜዲያ ሽፋን የሰጡት አደባባይ ሜዲያ፣ ኢትዮ360 እና እኛ ብቻ ነበርን። እንግዲህ አሁን የዘፋኙን ጉዳይ አስመልክቶ ምን ያህል ፖለቲከኛ፣ ሜዲያ፣ አርቲስት እንዲሁም የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ወጥተው ድምጻቸውን እንደሚያሰሙ ከጅምሩ እያየነው ነው፤ በይበልጥ ደግሞ በሚቀጥሉት ሰዓታት ለመታዘብ እንበቃለን።

አንድ ወገናችን “ኢትዮጵያና ለማጫረስ ነው” የሚለውን ርዕስ ተከትሎ የሚከተለውን ግሩም አስተያየት አካፍሎናል፦

የሃጫሉ ሞትና የኢትዮጵያዊያን መጫረስ ምን አገናኜው ?

ሃጫሉ በገባበት አየር በአየር የብረት ንግድ በፈጠረው የጥቅም ግጭት ተገድሎ ቢሆንስ? ስለሞቱስ ሃላፊነት የወሰደ ግለሰብ አለ ወይ ? ትናንት በአደባባይ 86 ንፁሃን ሲጨፈጨፉ፣ዜጎች ተዘቅዝቀው ሲሰቀሉ፣ሴት ተማሪዎች ሲጠለፉ፣ወዘተ ኢትዮጵያዊያን ለምን አልተጫረስንም? ነው ሃጫሉ ባለጊዜ ስለሆነ የእሱ ነፍስ ሚዛን ከባድ ናት ? ለሁሉም ኢትዮጵያ በአቅመቢስ ዘረኞች እጅ ወድቃ ስትሰቃይ ዝም ብለን ማየት መምረጣችን እጅግ ግራ አጋቢ ነው።”

__________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: