ያው ዛሬ ደግሞ ግራኝ አብዮት አህመድ በአባይ ጉዳይ የደረሰበትን ድንጋጤ ለማብረድና ነገሮችን ለማስቀየስ ስልጢ ሙስሊም ወንድሞቹን ዓብያተ ክርስቲያናትን ያጠቁና አባቶችንም ይደበድቡ ዘንድ ቀሰቀሳቸው። በዛሬው ዕለት የሚከበረውን የእመቤታችንን ክብረ በዓል ለማክበር ከአዲስ አበባ ወደ ስልጤ ዞን ቂልጦ ሎዛ ማርያም የሄዱ መርጌቶችና ምዕመናን በስልጤ ፖሊሶችና በስልጤ ወጣቶች መደብደባቸው ተነግሯል። በሚቀጥሉት ሳምንታትም ተመሳሳይ ማስቀየሻና “ውሃውን መሙላት አልቻልንም” ማስባያ ድራማዎችን እንጠብቃለን።
እግዚአብሔር በደመና ውስጥ ኾኖ “ቃየል ቃየል ወንድምኅ አቤል ወዴት ነው?” አለው፡፡ ቃየል ግን በትዕቢት ኾኖ “እኔ ምን አውቃለኹ፤ እኔ የወንድሜ የአቤል ጠባቂው ነኝን?” ሲል መለሰ፡፡ እግዚአብሔርም መልሶ “እንግዲኽ ጠባቂው ካልኾንኅ ስለምን ገደልከው? አኹንም ባለ ዘመን ኹሉ በምድር ኹሉ ላይ ድንጉጥና ተቅበዝባዥ ኹን” በማለት እግዚአብሔር ቃየልን ረገመው፡፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ቃየል በጣም ፈሪ፣ ሰዎችን የሚሸሽ፣ የሚጨነቅ፣ ባጠፋው ጥፋት እግዚአብሔርን የሚያፍር ኾኖ ኖረ፡፡
[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፬፥፰፡፲፩]
“ቃየልም ወንድሙን አቤልን። ና ወደ ሜዳ እንሂድ አለው። በሜዳም ሳሉ ቃየል በወንድሙ በአቤል ላይ ተነሣበት፥ ገደለውም። እግዚአብሔርም ቃየልን አለው። ወንድምህ አቤል ወዴት ነው? እርሱም አለ። አላውቅም፤ የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን? አለውም። ምን አደረግህ? የወንድምህ የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮኻል። አሁንም የወንድምህን ደም ከእጅህ ለመቀበል አፍዋን በከፈተች በምድር ላይ አንተ የተረገምህ ነህ።”
ከማን አፍ ነው ይህን የሰማነው? አዎ! ኢትዮጵያን በቱርክ ባዛር ለመሸጥ ከተቀጠረው፣ በታሪካችን ታይቶ የማይታወቅ ፀረ–ኢትዮጵያ ዘመቻውን በመጣጧፍ ላይ ከሚገኘውና በግብረ–ሰዶማውያኑ ኢሉሚናቲዎች ከተሸለመው የቃየል ልጅ፤ ከገዳይ አብይ አፍ፦
“አላየሁም! አልሰማሁም! እኔ የቤተ ክርስቲያን ጠባቂ ነኝን? እኔ ቤተ ክርስቲያን አላቃጠልኩም: ካህናትን አልገደልኩም: ግፍ አልሰራሁም ስለዚህ ይቅርታ አልጠይቅም”
ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ገዳይ አብይ በጣም ፈሪ፣ ሰዎችን የሚሸሽ፣ ቀጣፊ፣ የሚጨነቅ፣ ባጠፋው ጥፋት እግዚአብሔርን የሚያፍርና ብርሃኑን የሚፈራ ኾኖ ይኖራል። አቤት የእነዚህ የቃየል ልጆች መጨረሻቸው! እነርሱን አያድርገን!
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን ብቻ እንጅ የሁሉም አይደለችም!