Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 24th, 2020

እርርይ በሉ! አፍሪቃ የ666ቱን ክትባት ዛሬ ጀመረች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 24, 2020

የኮቪድ-19ን ክትባት ለመሞከር ደቡብ አፍሪቃ የመጀመሪያዋ አፍሪቃዊት አገር ሆነች። ስምንት “ጥቁሮች” ክትባቱን እንደ ከብት እንዲቀበሉ ተደርገዋል።

የሚገርም ነው፤ ለማምረት እስከ አምስት ዓመት የሚወስደው ከትባት እንዲህ በአጭር ጊዜ ውስጥ መገኘቱ። ደግሞ እኮ የእንግሊዙ ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ነው ያመረተው። ይህ ምን ማለት ነው?

ወይ

  • 👉 ማታለያ ነው
  • 👉 ይህ ቫይረስ ሆን ተብሎ የተለቀቀ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ነበራቸው እናም ቀድሞውንም ክትባቱን አዘጋጅተውታል፡፡

ሌላ አማራጭ የለም።

ነገሮች ሁሉ ወደ ሌላ አፍሪቃ አገራት ከመወሰዳቸው በፊት ሁሌ ደቡብ አፍሪቃ ናት አስቀድማ የምታስተዋውቀው። የተበከሉት ምግቦችና መጠጦች፣ አለባበሱ፣ ሙዚቃው፣ ክትባቱ፣ ኢች.አይ.ቪው፣ ግብረሰዶማዊነቱ፣ ሌብነቱ፣ ግድያው ሁሉም በደቡብ አፍሪቃ በኩል ነው የሚመጡት። በደቡብ አፍሪቃ ለእነዚህ ነገሮች ተጋላጭነት ያላቸው ደግሞ ጥቁሮቹ ናቸው። ጥቁሮቹን አንድ በአንድና ቀስ በቀስ እየጨረሷቸው ነው።

በእኛም ሃገር የተቀመጠው የአህዛብ መስተዳደርም ክትባቱን ሆነ የተበከለውን ምግብና ግብረሰዶማዊነቱን ሁሉ ያለምንም ማመንታት እንደሚቀበለው የሚያጠራጥር ነገር አይደልም። በናይጄሪያ የአህዛብ መንግስታቸውን የሚቃወሙት የፖለቲካ ፓርቲዎች ቢል ጌትስ በአፍሪካ የግዳጅ ክትባትን ለማካሄድ የ 10 ቢሊዮን ዶላር ጉርሻ ለመስጠት ቃል መግባቱን በማጋለጥ ይህን የኮቪድ-19 ክትባት ወደ አገራቸው እንዳይገባ አድርገዋል። ይህን ቪዲዮ እንመልከተው፦

EXPOSED!!! Bill Gates Offered $10 billion Bribe For Forced Vaccination In Africa

በኢትዮጵያ ክትባቱን የሚጀምሩ ከሆነ፤ “ተቃዋሚ ፓርቲና ሜዲያ” የሚባል ነገር የለምና፤ ሕዝቡ እራሱ ሃላፊነቱን ወስዶ በቆራጥነት በመነሳሳት የአራት ኪሎ ቤተ መንግስትን በሩ ላይ የተተከሉትን ፒኮኮች እንደ ችቦ በመለኮስ የማቃጠል ሙሉ መብት አለው።

አይይ! /ር ቴዎድሮስ ለዚህ መመረጥዎትን አስቀድመን ተናግረናል፤ እንደው አሁን ይህን ክትባት ወደ አገራችን የሚያስገቡ ከሆነ ከዐቢይ አህመድ ጋር በአንድ ጆንያ ተጠቅልለው ወደ ገሃነም እሳት እንደሚጣሉ ከወዲሁ ይወቁት!

__________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዋ! ትከተቡና | ኮቤን ለዲያብሎስ እንደገበሩት ኢትዮጵያንም ለክርስቶስ ተቃዋሚው እያዘጋጇት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 24, 2020

የሉሲፈራውያኑ ሤራ፦

በትናንትናው ዕለት የዓለም ቍጥር ፩ ቴኒስ ተጫዋቹ ሰርቢያዊ ኮከብ “ኖቫክ ጆኮቪች” / Novak Djokovicበኮሮና ተይዟል” ተባለ። ኖቫክ ጆኮቪች አጥባቂ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እና ፀረክትባት አቋም ያለው ግለሰብ ነው። ፀረክትባት / Anti-Vaxxer = No Vaccine.

👉 አሁን ወደ ስሙ ስንሄድ፦ Novak = NoVax – Djokovic = DjoCovid NoVax Djokovid (ኖ ቫክስ ጆኮቪድ)

ዋውው!

በድጋሚ የቀረበ

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፯፡፰]

ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።”

/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገና እንደተመረጡ /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ማለቴ ያለምክኒያት አይደለም።

ዲያብሎስ እላይ ከፍ አድርጎ ያወጣህና አሽቀንጥሮ ወደ ታች ይወረውርሃል። ታዋቂ፣ ዝነኛ፣ ሃብታም፣ ተሸላሚ ያደርግህና ጊዜህ ሲደርስ የለመደውን የደም ግብሩን “አምጣ!” ብሎ ይደፋሃል።

፳፬ /24 ቁጥር ያረፈበትን ማልያ ለብሶ ሲጫወት የነበረው ዝነኛው ጥቁር አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቤ ብራያንት እና ሴት ልጁ ከወር በፊት ልክ በዚህ ዕለት በፈረንጆቹ 01/26/2020 .ም በሄሊኮፕተር አደጋ ተከስክሰው ለሉሲፈር ኢሉሚናቲዎች ተሰውተዋል።

አሁንማ የሚደብቁት ነገር የለም፤ ሃሳባቸውንና ዕቅዳቸውን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ፣ ወደውም ሆነ ሳይወዱም፣ አውቀውም ሆነ ሳያውቁም ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተሉ እያሳዩን ነው።

+++ “ትንቢት?”+++

👉 ከአራት ዓመታት በፊት፡ እ..አ በ 2016 .ም ላይ ኮቤ ብራያንት በሄሊኮፕተር ሲከሰከስ የሚያሳይ የካርቱን ፊልም “ኮሜዲ ሲንትራል” በተሰኘው የቴሌቪዥን ጣቢያ እንዲተላለፍ ተደረገ።

👉 ... ጃንዋሪ 25 / 2020 ላይ ኮቤ ተከስክሶ ሊሞት አንድ ቀን ሲቀረው ሌቦርን ጀምስ የተሰኘው የሎስ ኤንገልስ ሌከርስ የቅርጫት ኳስ ኮከብ የኮቤ ብራያንትን የቅርጫት ኳስ ሬከርድ ሰበረው።

👉 በበነገታው እ..አ ጃንዋሪ 26 / 2020 .ም ላይ ዝነኛው የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ኮቤ ብርያንት፣ ሴት ልጁና ሌሎች ስምንት ሰዎችን ጨምሮ በካሊፎርኒያ ሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ።

👉 ኮቤና ልጁ በሞቱበት በዚሁ ዕለት ቻይና በተቀሰቀሰው ኮሮና ቫይረስ 41 ሰዎች መሞታችውና 1300 ሰዎች መታመማቸው ታወቀ። በዚሁ ዕለት ኮቤ 41 ዓመቱ ልጁም የ13 ዓመት ልጃገረድ ነበሩ።

👉 በቺካጎ ከተማ በተካሄደውና ለኮቤ መታሰቢያ እንዲሆን የተደረገው የሁሉምኮከብ የቅርጫት ኳስ ጨዋታ ላይ ድጋፍ ሰጭ /ስፖንሰር የነበረው ኩባንያ የሜክሲኮው ቢራ አምራች “ኮሮና / Corona ነበር”

👉 በዚሁ ሰሞን የኮሮና ቢራ ምናልባት ከቫይረሱ ጋር ይገናኝ ይሆናል በሚል ፍራቻ ብዙ ሰዎች ጉግል ላይ የኮሮና ቢራ ቫይረስ” የሚለውን ቃል ይፈልጋሉ።

👉 ኮቤ ብራያንት እና ልጁ CORONA del mar / ኮሮና ዴል ማር በሚባለው የካሊፎርኒያ መንደር ተቀበሩ።

👉 ኮቪድ / Covid በዕብራይስጥ ቁንቋ ኮቤ/KOBE ይባላል

Covid = Corona Virus / ኰሮና ቫይረስ

በጉግል አስተርጓሚ Covidን ወደ ዕብራይስጥ ተርጉሙትና ወደ እንግሊዝኛው መልሱት።

👉 ሌላው፦ ኮቤ ብራያንት ሊከሰከስ አስር ቀን ሲቀረው በ ኮቤ (ጃፓን) በ እ..አ በጃንውሪ 16/17 /1995 .ም ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ 7ሺ ሰዎች ሞቱ። ባለፈው ወር በ 01.16/17.20 ላይ 25ኛው ዓመት(ኢዮቤልዮ)ታስቦ ውሎ ነበር።

ባለፈው ዓመት በዚሁ በሎስ ኤንጀልስ የተገደለውና የሀበሻ ዝርያ የነበረበት ራፐር “Nipsey Hussle / ኒፕሲ ሃስል”ም እንዲሁ ለዲያብሎስ የደም ግብር እንዲከፍል ነበር የተደረገው። በተለይ አንድ ኢትዮጵያዊ ከገደለው ሌላው ራፐር “Snoop Dog/ ስኑፕ ዶግ” እና በዘጠናዎቹ አጋማሽ ላይ ከተገደለው ከሌላው ራፐር “Tupac Shakur/ቱፓክ ሻኩር“ ጋር በመንፈስ የተያያዘ አስገራሚ ጉዳይ ነው። 51.5% የሂፕ ሆፕ ሙዚቀኞች በግድያ ነው ህይወታቸው የምታለፈው። በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።

_____________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: