በዘመነ ግራኝ ዐቢይ አህመድ በመላው ኢትዮጵያ የፈሰሰው የክርስቲያኖች ደም ይጮኻል!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 23, 2020
- 👉 በየገዳማቱ የተገደሉት የአባቶቻችን ደም፣
- 👉 በአዲስ አበባ አብያተ ክርስቲያናት የተገደሉት ሰማእታት ሳህለ ማርያም እና ኃይለ ሚካኤል ደም፣
- 👉 በኦሮሚያ የተገደለችው የምስኪን እህታችን የእርቀ–ሰላም ሞገስ ደም፣
- 👉 በትንሣኤ ዕለት በናዝሬት የተገደሉት ተዋሕዶ ሕፃናት ደም፣
- 👉 በአጣየ እና ከሚሴ የፈሰሰው የተዋሕዶ ልጆች ደም
- 👉 በጂኒ ጃዋር ቅስቀሳ በኦሮሚያ ሲዖል የተገደሉት 86 የተዋሕዶ ልጆች ደም
- 👉 በጥቁር አንበሣ ሆስፒታል የተገደለችው ተዋሕዶ እህታችን ደም፣
- 👉 በኦሮሚያ፣ ሶማሊያ፣ ቡራዮና ቤኒ ሻንጉል የፈሰሱት የንጹሐን ደም፣
- 👉 ተሰድደው በየኮንቴነሩ፣ በርሃውና ባሕሩ የሞቱት ወገኖች ደም
- 👉 “ኮሮና ናት” ተብለው እየተገደሉ ያሉት ኢትዮጵያውያን ደም
የሁሉም ደም ዳግማዊ ቃየል ዐቢይ አህመድ አሊን ይጠራሉ።
የተፈናቀሉ እናቶች እንባና ታግተው የተሠወሩት የምስኪን ገበሬ ልጆች 170 ጣቶች ሁሉም ወደ ዐቢይ አህመድ አሊ ይጠቁማሉ።
መድኃኔ ዓለም አውሬውን ዐቢይ አህመድንና ቀላቢ ደጋፊዎቹን ከኢትዮጵያ ምድር ነቅሎ ይጣልልን!!!
Leave a Reply